Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ብሩክታዊት ሞገስ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አስናቀች ይጥና (7 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 04, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡– ኢፕድ 024/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለመስክ ሥራ የሚሆኑ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለመስክ ሥራ የሚሆኑ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሎተሪዎች የቅስቀሳ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ቲሸርት፣ ኮፊያ፣ ከረጢት፣ ዣንጥላ፣ እስክሪፕቶ፣ የቁልፍ መያዣ፣ ቦሎ መለጠፊያ፣ ማስታወሻ ደብተር እና ቲር ድሮ ፍላግና ቤዝ ዕቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር አቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Defense: Procurement of Medical Equipment and Supplies

Government (Jul 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a1eaf049-eb37-44af-8db5-55894f87f027/open Lot Information

Ministry of Defense: Procurement of Food and Beverages

Government (Jul 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d29aeadf-7a09-45a0-814a-2b64202e8da1/open Lot Information

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Jul 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ካሳሁን አዳሙ እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አቡየ ቢተው መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር

የባሕር ዳር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት 550 ካሬ ሜትር ላይ የተሰራ መጋዝን መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jul 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ በከሳሽ ዳሽን ባንክ እና በአፈ/ተከሳሽ አብርሃም ዋለ ጣልቃ ገብ አልጌች ትሬዲንግ መካከል

Vision Maternity Care Association, an NGO Based in Bahir Dar, Amhara Region, is Inviting Level 1, 2, or 3 Category Auditors Registered with the Regional General Auditors Office to Conduct Audit Services for the Fiscal Year Ending June 30, 2026.

በአብክመ ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለተቋሙ መገልገያ የሚሆን ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ በሎት ወይም በነጠላ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jul 20, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አብክመ /ሲቤምአ/ብ/ግ/ጨ/04/2018 ዓ/ም በአብክመ ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለተቋሙ

The Ethiopian Biodiversity Institute Invites Sealed Bids for the Construction Works for the Installation of Feeder Cables and Associated Accessories Under the ‘Conservation and Sustainable Use of Biodiversity in Priority Protected Areas Project in Ethiopia’.

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 21, 2026) ድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን

የጢስ እሳት ዉሃ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጢስ እሳት ዉሃ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት