Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ቡና ባንክ አ.ማ የሆቴል ህንፃ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 06, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/030/2017 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የንግድ ቤት /መኖሪያ ቤት/

ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ አውቶሞቢል ቶዩታ ዴክስ እና ጃፓን ኒሳን አልሜራ/ ሚክራ በግልፅ ጨረታ ባሉበት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 06, 2025) የተሸከርካሪ ሽያጭ ጨረታ ሰነድ Ref.No/ቁጥር፡-HMF/1107/2025 ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከዚህ በታች የተመለከቱትን የተቋሙ ንብረት የሆኑት ሞዴላቸዉ የተገለጹትን ተሸከርካሪዎችን ለማንኛዉም ግለሰብ ወይም ድርጅት በግልፅ ጨረታ ባሉበት

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 06, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

ፀሐይ ባንክ አ.ማ. G+7 ሕንጻ አሁን በሚገኝበት ይዞታ ላይ እንዳለ በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 06, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀሐይ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ቀጥሎ ባለው ሠንጠረዥ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት/ሕንጻ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በአዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች