Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 08, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ጎላጎል ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር እና በፍ/ባለዕዳ ድቬንተስ ዊንድ ቴክኖሎጅ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/03589

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደብረብርሀን ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት ለሁለተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 06, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደብረብርሀን ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ለሁለተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ  

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዉ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው የመንግስት አካል ያስመዘገበውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Reporter (Jul 06, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዉ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ለብድሩ መከፈል ዋስትና/ መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው የመንግስት አካል ያስመዘገባቸውን ተንቀሳቃሽ እና የማይንቀሳቀሱ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳዉ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Reporter (Jul 06, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲሁም በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ እንዲሁም ተንቀሳቃሽ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች