Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 30, 2026) የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ ለመግዛት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/4C/2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት የሚውል የነዳጅ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት የሚውል የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ ከነተከላው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየግዢ መለያ ቁጥር፡- ሲ/መ/ባ/001/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነሎደሩ አቅራቢዎችን ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት መስፈርቱን

የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነሎደሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– መድ/አጠ 2ኛ/ደረ/ት/ቤት 02/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች ግዢ መፈጸም ይፈልጋል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ የት/ቤቱ ክበብ እና የተማሪ ክበብ ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን

የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ በግልፅ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአብክመ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የሰ/ከ/አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 1/2017 በአብክመ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የሰ/ከ/አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ሰንበቴ ከተማ ከአዲስ አበባ በደሴ ከተማ መስመር

የድሬዳዋ አፈተኢሳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም አላቂ የቢሮ እቃዎችን፣ የትምህርት እቃ፣ የፅዳት እቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዢ ተጫራቾችን  አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የድሬዳዋ አፈተኢሳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም አላቂ የቢሮ እቃዎችን፣ የትምህርት እቃ፣ የፅዳት እቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዢ ተጫራቾችን  አወዳድሮ

ምርጫዬ ዕውቀት የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ ቁጥር ምር/ዕ 001/2017 ምርጫዬ ዕውቀት የመ/ደ/ት/ቤት በ207 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎቶች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽሕፈት መሣሪያ፣ የደንብ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ጎማዎች፣ ህትመት፣ መስተንግዶ /ውሃና ቆሎ/፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የሃገር መኪና ኪራይ፣ ዲኮርና ድንኳን ኪራይ እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ላሉ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል

Godina Shawaa Lixaatti Waajjirri Maallqaa Aanaa Baakkoo Tibbeetti Bittaa Meeshaalee Barreeffama, Bittaa Meeshaa Qulqullina, Bittaa Meeshaa Biiroo Keessaa, Bittaa Meeshaa Elektirooniksii, Bittaa Meeshaalee Konkolaataa Fi Gommaawwan Adda Addaa, Bittaa Meeshaalee Ijaarsaa Fi Bittaa Uffataa Seeraa Caal-baasii Ifaattiin Bittuu Barbaadaa

Somali Regional State Erer Agricultural Tvet College is Inviting Interested Bidders for the Procurement of Dry Food Cereals, Legumes and Food Stuffs Including Rice, Spaghetti, Macaroni, Sugar, Milk Powder and Cooking Oils to Be Provided on Monthly Basis Through Yearly Constractual Agreement Basis and Vegetables, Spices and Flavors, and Different Types of Freshmen’s

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 እና በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 መሰረት የተተዉ ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን Pre Engineered Steel Building, የእጅ ባትሪ፣ T-shirt, Baby Crib Bed, Printed Cap, Metal Shelf, Fast Gear, Hand Bag Soccer Table, Staples, የግንባታ እቃዎች፣ Toner Cartridge (የፕሪንተር ቀለም) እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Alert Comprehensive Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Spare Parts

Invitation to Bid Procurements of Spare Parts Procurement Reference No: ACSH-NCB-G-0015-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:

የምስራቅ ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በዞኑ ውስጥ ላሉት ለመንግስት መ/ቤቶች ለ2017 ዓ.ም አንደኛ ዙር የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የሽልማት ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የመኪና እና ሞተር ሳይክል ጎማ ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች (ፈርኒቸር) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል