Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Be’kur(Feb 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ ጨረታዎችን ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ሎት 1. የኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ፣ ሎት 2. የፋብሪካ መለዋወጫ እቃዎች ግዥ፣ ሎት 3 የመኪና
በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል
Ethiopian Herald(Feb 04, 2026) Invitation to Re-Bid Place and Date: Ethiopian Herald, 4-Feb-26 Program: City Wide Project Procurement Reference Number: SOD/CW-01/2018. 1. The Office of Finance of Wolaytta Sodo City
The Office of Finance of Wolaytta Sodo City Invites Sealed Bids for the Maintenance of Drainage Channels, Cobble Stone Roads, and Gravel Roads.
Government(Feb 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/65479feb-8f50-4fb4-b0b3-9fc178128296/open Reference Number: BRU-NCB-G-0032-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: BRU/0020 Procurement Information Procurement Type: Bidding
Borana University: Procurement of Engine Oil
Government(Feb 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c4156b9c-8382-48ba-a6f5-7cf6444deba5/open Reference Number: MoR-NCB-G-0294-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: Mor-NCB-G-0011 Procurement Information Procurement Type: Bidding
Ministry of Revenue: Mor-East-Procurement Drink Water 1/2 /ግማሽ ሊትር የመጠጥ ውሃ ግዥ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 2 የ17/20 ጤና ጣቢያ ቋሚ እቃ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ ህትመቶችን፣ አላቂ የጽዳት እቃ፣ ቋሚ የህከምና እቃ፣ መድሐኒት እና የላብራቶሪ ሬጀንት፣ ደንብ ልብስ እና የኔትወርክ እቃዎች የውሃና የመብራት መፍቻዎች፤ የጀነሬተር ሰርቪስ፣ የኪሚስትሪ ማሽን ሰርቪስ፣ ሲቢሲ ማሽን ሰርቪስ፤ ኮምፒዩተር፣ ፕሪንተር፣ ፎቶ ኮፒ ሰርቢስ፤ የላውንደሪ ማሽን ጥገና፤ የመብራት መስመር ፓወር ማስተካከል ሥራዎችን ማሰራት ይፈልጋል
1ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 2 የ17/20 ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት
የአፍሪካ ቀንድ የአካባቢ ማዕከልና ኔትወርክ-አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ቢሮ ጉለሌ ዕፅዋት ማዕከል ግቢ የሚገኙ አገልግሎት የሰጡ የመኪና ጎማዎች፣ መለዋወጫዎችና የቢሮ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአፍሪካ ቀንድ የአካባቢ ማዕከልና ኔትወርክ–አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ቢሮ ጉለሌ ዕፅዋት ማዕከል ግቢ የሚገኙ አገልግሎት የሰጡ የመኪና
አብዲ ጉዲና ኃ/የተ/የፋይናንስ ህብረት ስራ ዩኒየን ዶልፊን ቫን (Dolphin Van) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ(ዶልፊን ቫን (Dolphin Van) መኪና ሽያጭ ) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር AGFCU01/2017 ድርጅታችን አብዲ ጉዲና ኃ/የተ/የፋይናንስ ህብረት ስራ ዩኒየን ዶልፊን
በደቡብ ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ የሚዛን አማን ስፖርት አካዳሚ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የምግብ ዓይነቶችን፣ የመመገቢያ ወንበርና ጠረጴዛ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ግዥ በመፈጸም ለመመገብ እና ማሰራት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ የሚዛን አማን ስፖርት አካዳሚ ለ2017 በጀት ዓመት በመንግሥት ከሚበጀትልን መደበኛ በጀት
የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 961 ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ ዋጋ ብር
አለርት ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የስፌት የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የስፌት የአገልግሎት ግዥ Procurement Reference No: ACSH-NCB-NC-0034-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
የጥቁር አንበሳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በተፈቀደው የ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የልብስ ስፌት፣ የማሽነሪ ጥገና፣ የባነር ህትመት እና የኬሚካል እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-01/2017 ዓ.ም የጥቁር አንበሳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በተፈቀደው የ2017 በጀት ዓመት ሎት 1. የደንብ ልብስ፣ ሎት
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የእህል ዘሮች አጨዳና ማጓጓዝ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OSE 003/2017 የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የእህል ዘሮች አጨዳና ማጓጓዝ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።