Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የኮልድ ትራክ ደረቅ ጭነት የአበባ ማጓጓዣ እና የተለያዩ ግብአቶችን ማጓጓዣ የመኪና ኪራይ/ የአገልግሎት ግዥ ግልፅ ጨረታ ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ
ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን እያመረተ የሚገኘውን አበባ በሚጭኑ ኮልድ ትራክ ደረቅ ጭነት መኪኖች ከወንጀጣ ባህር ዳር አዲስ አበባ የሚያጓጉዝ ድርጅትን በጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን አዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ 14/06/2018 ዓ/ም
በጉምሩክ ኮሚሽን አዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ 11/06/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በ ኦክሽን ኢትዮጵያ (Auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ ማዕከል ያገለገለ መኪና በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በዚህ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ከዚህ በታች በተገለፀው መስፈርት
የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ ማዕከል ያገለገለ መኪና በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ የሚያስፈልጉ የላፕቶፕ ኮምፒዩተር ብቁ ከሆኑ ተጫራቾች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ የሚያስፈልጉ የላፕቶፕ ኮምፒዩተር ብቁ
የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በ2017 ዓ.ም ለሚያካሂደው ለግንባታ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን፣ ገልባጭ መኪኖችን፣ አነስተኛ የመስክ መኪኖች፣ የውኃ ቦቴ መኪኖች፣ ሎቤድ፣ እንዲሁም ለግንባታ ሥራ የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች እና ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር NCB/OCC‐095/2024 የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በ2017 ዓ.ም ለሚያካሂደው ለግንባታ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን፣ ገልባጭ መኪኖችን፣ አነስተኛ
የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልለዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከGEQIP-E-PforR በተገኘ በጀት ለ2017 ትምህርት ዘመን በኢታንግ ልዩ ወረዳ ለሚገኙ ሦስት የስደተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች (ለቴርኮዲ፣ ጌኜል እና ኩሌ) ለመምህራንና ለአስተዳደር ሠራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልለዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከGEQIP-E-PforR በተገኘ በጀት ለ2017 ትምህርት ዘመን በኢታንግ ልዩ ወረዳ ለሚገኙ
የቂ/ክ/ከ/ወረዳ 03 አስተዳደር ጽ/ቤት ቋሚ ዕቃዎችና፣ ፕሪንተር ሌሎች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ቋሚ አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የሰራተኛ ደንብ ልብስ፣ ኮምፒውተርና ፕሪንተር ጥገና፣ የሠራተኞች መስተንግዶ የካፌ አገልግሎት፣ በስብስባ ወቅት የትራንስፖርት አገልግሎት፣ ህትመት፣ የቢሮ በላሜራ ግንባታ እና ወለሉን በሲሚንቶ የሚሰራ በካሬ ሜትር፣ የቢሮ መስተንግዶ አገልግሎት እና የዲጄ እና ዲኮር አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሁለተኛ ዙር የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቂ/ክ/ከ/ወረዳ 03 አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት ለቢሮ መገልገያ የሚሆኑ ዕቃዎችን ሎት 1፡
በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የኮዬ ፈጬ ክ/ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የተለያዩ ቋሚ፣ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የኮዬ ፈጬ ክ/ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የተለያዩ ቋሚ፣ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ
በአብክመ የከሚሴ ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤታችን ግሬደር፣ ሎደር፣ ትራክተር እና የሀላፊ ሰርቪስ መኪኖች የጎማ እና የተለያዩ መለዋወጫዎች ግዥ ለመፈፀም በዘርፉ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ የከሚሴ ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤታችን ግሬደር፣ ሎደር፣ ትራክተር እና የሀላፊ
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ ጤና መምሪያ 2017 በጀት ዓመት በታቀደው መሰረት የመድኃኒትና ህክምና መሣሪያዎች ማከማቻ ቤት ለመከራየት ስለተፈለገ የአገልግሎት ግዥን ለመፈጸም እንዲቻል በይዞታ ባለቤትነት ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው ግለሰቦች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ ጤና መምሪያ 2017 በጀት ዓመት በታቀደው መሰረት የመድኃኒትና ህክምና መሣሪያዎች ማከማቻ ቤት ለመከራየት
ብርሃን ለሕፃናት እ.ኤ.አ. የ2024 በጀት ዓመት የድርጅቱን የሂሳብ ሰነዶች በቂ ልምድ ባላቸው የተመሰከረላቸው የሂሳብ አዋቂዎች ማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ብርሃን ለሕፃናት የማህበረሰብ ተሃድሶን መሰረት በማድረግ ሕፃናት ተኮርና የአካል ጉዳትን ያማከለ ሁለገብ አገልግሎት ለመስጠት እ.ኤ.አ. በዲሴምበር 1997 የተቋቋመ
በከምባታ ዞን የሀደሮ ከተማ አስ/ር ሀደሮ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴ/መ/ቤቶች አገ/ት የሚሰጥ ዕቃዎች የጽ/መሳሪያ ዕቃዎች እና የሃይላንድ ውሃ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ በከምባታ ዞን የሀደሮ ከተማ አስ/ር ሀደሮ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴ/መ/ቤቶች አገ/ት የሚሰጥ ዕቃዎች ሎት