Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Apr 27, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ገቢዎች ቢሮ 002/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የንብረት አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 10/2003 አንቀጽ 4 ንኡስ አንቀጽ 24 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት አዲስ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት ሲጠቀምባቸው የነበር ቋሚ እቃዎች (ንብረቶች) በመለየት በድጋሚ መጠቀም ባለመፈለጉ ምክንያት በሁለተኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 010-2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ኤሌክትሪክ ሚኒባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ኤሌክትሪክ ሚኒባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-16/2018 ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ጽ/ቤት ገ/ድዴሳ፤ ያዮ፤
የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Apr 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ጌትነት መንግስት እና ወ/ሮ ገነት ባይነሰኝ እንዲሁም ለአቶ ሃይለማርያም አላምረው እና ወ/ሮ እመቤት አማረ ለሰጠው ብድር በዋስትና
ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ድርጅት በዋስትና የያዘውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ዳሸን ባንክ የመኖሪያ ቤት /ኮንዶሚኒየም/ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ
የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን ለመግዛት በ2018 በጀት ዓመት ለደንብ ልብስ፤ ለልዩ ልዩ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ለልዩ ልዩ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ለተሽከርካሪ የቅባትና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ለልዩ ልዩ ቋሚ የቢሮ ፈርኒቸርና ማሽነሪ ዕቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 03, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አዲስ አበባ ማስተባበሪያ
የማሻ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ ስልጠና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር
ኮሚኒቲ ሜዲሲን እና ሜዲካል ዲቫይስ አስመጪ እና አከፋፋይ የባለአንድ አባል ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የኦዲት ስራ አገልግሎት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለኦዲት ስራ የወጣየጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኮሚኒቲ ሜዲሲን እና ሜዲካል
የተለያዩ መጠን ያላቸው የኤች ፊሬም ስካፍ ሆልዲግ እና ፓኔሎች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 03, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እና የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች
CISP-Ethiopia is Seeking Bids from Eligible Suppliers to Provide 120 Units of Biometric Tablets to Support the Digitalization of the National Civil Registration and Vital Statistics (CRVS) System.
2merkato.com(Dec 03, 2025) INVITATION FOR BID IFB No. CISP/PROTECT/ MINISTERO DELL’INTERNO/ BT-01-2025) 1. CISP-Ethiopia has received a grant from
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ጽህፈት ቤት የደህንነት ካሜራዎች /Security Camera/ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEU-PPM/09/2018(NCB)
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ ለምርት ግብዓት የሚውሉ ጥሬ ዕቃ እቃዎች በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 03, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ ከታች በሰንጠረዥ የተገለፁትን ለምርት ግብዓት የሚውሉ ጥሬ
በቤ/ጉ/ክ/መ/በመተከል ዞን በዳንጉር ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉል የጽህፈት መሳሪያዎችና አላቂ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ አልባሳት፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎችን፣ ጀኔሬተር እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በቤ/ጉ/ክ/መ/በመተከል ዞን በዳንጉር