Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (May 26, 2026) የሸያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 17-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣የኮስሞቲክስና የንጽህና ዕቃዎች፣ የመገናኛ እና
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች
የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል
Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ለአቶ ሞላ ታከለ እና ለወ/ሮ አዲሴ ደመላሽ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን በእንጅባራ ከተማ
ፀደይ ባንክ አ/ማ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ፈጣም ቅርንጫፍ ለአቶ አንሙት የኔነህ እና ለወ/ሮ ገነት ጥሩነህ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን ቲሊሊ ከተማ በካርታ
ፀደይ ባንክ አ.ማ ፈጣም ቅርንጫፍ የቦታው ስፋት በካ/ሜ 250 ካ/ሜ የሆነ መኖሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ጂኤስ የቤት ግንባታና ኪራይ አክሲዮን ማህበር ለህንፃ ግንባታ የሚውሉ ሁሉንም የግንባታ ሥራ ግብዓቶችን በጥቅልም ሆነ እንደዘርፋቸው በብዛት ማቅረብ የሚችሉ አቅራቢ ድርጅቶችን መመዝገብ ይፈልጋል
Reporter(Jan 18, 2026) ለግንባታ እቃ አቅራቢዎች ድርጅት በድጋሚ የወጣ ጨረታ(SUPPLIERS LIST REGISTRATION RE- BID ANNOUNCEMENT) ጂኤስ የቤት ግንባታና ኪራይ አክሲዮን
ቡና ባንክ አ.ማ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ ሐራጅ/015/2016 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው
ሲንቄ ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/014/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበዉን
Zemen Bank S.C Invites Bids for Three Separate Procurements: Offsite Data Backup Site Enhancement (Ref. No. ZB/03/26), Vehicle Diagnostic Devices (Ref. No. ZB/04/26), and Supply & Installation of Anti-Burglary Alarm Systems (Ref. No. ZB/05/26).
Reporter(Jan 18, 2026) INVITATION TO BID Zemen Bank S.C invites interested and eligible bidders for the Supply and Installation of
ጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚገኝ ለዋና መስሪያ ቤት ቢሮ አግልግሎት የሚውል G+4 እና ከዚያ በላይ የሆነ የተጠናቀቀ ህንፃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Jan 18, 2026) ጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ ጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚገኝ ለዋና መስሪያ ቤት ቢሮ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+3 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው)
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ለ2025/26 በጀት ዓመት የሠራተኞች የደንብ ልብስ ሕጋዊ እና በሙያው በቂ ልምድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Jan 18, 2026) የሰራተኛ ደንብ ልብስ (ሸሚዝ) ግዥ ግልጽጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 12/25/26 ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ለ2025/26 በጀት ዓመት የሠራተኞች
ራሚስ ባንክ አ.ማ ከዚህ ቀደም ጥር 03 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው ጨረታ ላይ የሚካሄድበት ቦታ ላይ ማስተካከያ አውጥቷል
Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ቦታ ማስተካከያ ከዚህ ቀደም ጥር 03 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ቅጽ 31፣ ቁጥር 2682፣ ገጽ
ብርሃን ባንክ አ.ማ በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ የተተኩ አስራ ዘጠኝ አውቶሞቢል ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 18, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ. ብ/ባ/ፕ/ማ/ሎ/መ-08/18 ብርሃን ባንክ አ.ማ ነዳጅ የሚጠቀሙ ተሽከርካሪዎችን በኤሌክትሪክ ተሽከርከሪዎች የተመካት