Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Jan 25, 2026) Fortune(Jan 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/041/2018 ዳሸን ባንክ አ.ማ በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ

ዳሸን ባንክ አ.ማ በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 25, 2026) ሁለተኛ ጊዜ የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለበረንታ ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው ሁለት የኦክስጅን ማምረቻ ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት 2(ኦክስጅን ማሽን) እና 1(ጀነሬተር) በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/016/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ

ቡና ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Foreign Affairs Invites Eligible Bidders for the Procurement of Quality Men and Women Bag

Invitation for Bid Purchase Requisition of Quality Men and Women Bag (ደረጃውን የጠበቀ የወንድና የሴት ቦርሳ) Lot Information Procurement Reference

ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION GEOSYNTHETICS INDUSTRIAL WORKS PLC (G.I.W) Wants to Procure CHANGEOVER SWITCH AND AC MOTOR DRIVER

INVITATION FOR BIDGIW-01-2024/2025 ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION GEOSYNTHETICS INDUSTRIAL WORKS PLC (G.I.W) is a manufacturer of Geomembrane (Plastic Sheet), PVC-u

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልልዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልልዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪቤቶች የሚውል የሞተር ሳይክል መለዋወጫ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልልዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልልዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል ሞተር ሳይክል

PIN (PEOPLE IN NEED), an International NGO, Invites for Submission of Sealed Technical Company Profiles from Eligible Bidders for Providing Different Construction Works

ዘ ብሩክ ሆስፒታል ፎር አኒማልስ ኢትዮጵያ ብቁ እና መስፈርቶችን የሚያሟሉ ደረጃ ስድስት ጠቅላላ ህንጻ ስራ ተቋራጭ ጋር በመተባበር የእንስሳት ህክምና ፋኩሊቲ ውስጥ የእንስሳት ጤና እንክብካቤና ህክምና መስጫ ማዕከል ለመስራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዘ ብሩክ ሆስፒታል ፎር አኒማልስ በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በቁጥር፡0883የተመዘገበ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረሰናይ ድርጅት ሲሆን ከተመዘገበበት ጊዜ ጀምሮ

የጋፋት አርማመንት ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች ፣ ኬሚካሎች ፣ የጽህፈት ዕቃዎች ፣ የፕሪንተር ቀለሞች ፣ የእንጨት ሥራ እና የብየዳ ግብአቶችን እና የሴፍቲ ማቴሪያሎች አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ የሚከተለውን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾችን እንዲወዳደሩ ይጋብዛል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 የጋፋት አርማመንት ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች ፣ ኬሚካሎች ፣ የጽህፈት ዕቃዎች ፣ የፕሪንተር ቀለሞች ፣

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ስር የሚገኙ የንግድ/ድርጅት ቤቶችን ተጫራቾችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

የ9ኛ ዙር የንግድ/ድርጅት ቤቶች ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር ፌቤ.ኮ/ብ.ግ ጨ/አገ/02/11/2016 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች

በአርሲ ዞን የጮሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ፣ ፈርኒቸር ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች ፤ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ ፣ ሞተር ሳይክሎች እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአርሲ ዞን የጮሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ