Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Be’kur(Jan 26, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ዓባይ በር የህብረት ስራ ማህበር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ዩኒዬን ኃላፊነቱ የተ. የገልግሎት የሚውል SACCO UNION FINSCIAl MANAGEMENI SOFI WARE በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
ዓባይ በር የህብረት ስራ ማህ/ የገ/ቁ/ብ/ዩ/ኃ/ የተ. ሶፍትዌር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 26, 2026) የተያዙ የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/016/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ
ቡና ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት ፕሪንተር ቀለም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid Purchase of ፕሪንተር ቀለም (Hp laser jet Pro 4003n 151 A) Lot Information Procurement Reference Number: DARA-NCB-G-0079-2016-PUR
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Conference Table
Invitation for Bid Purchase Requisition of Conference Table Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0547-2016-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition of
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ ቁሳቁስ እና የቪዲዮ ካሜራ ከነአክሰሰሪ ህጋዊ ተጫራቾችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 02/2017 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ ቁሳቁስ
የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን የሆቴል አገልግሎት በቢሾፍቱ ከተማ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የሆቴል አገልግሎት ግዥ በቢሾፍቱ ከተማ Lot Information Procurement Reference Number: PEA-NCB-NC-0153-2016-PUR Object of Procurement: የሆቴል አገልግሎት ግዥ
ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ለድርጅቱ ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ዘይት እና ቅባት በዘርፉ ብቃት ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዕ….ዕ.ት.ድ/003/2017 ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ለድርጅታችን ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ቦርሳ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የተማሪ ቦርሳ Lot Information Procurement Reference Number: MWU-NCB-G-0073-2016-PUR Object of Procurement: የተማሪ ቦርሳ Description: የተማሪ ቦርሳ Award
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንዳ ውሃ ከተማ አስተዳደር ከተማ መሠረተ-ልማት ጽ/ቤት ቦታን በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ በጀት ዓመት 2017 የጨረታ አይነት በልዩ ጨረታ ለገንዳ ውሃ ከተማ አስ/ከተማ መሠረተ ልማት ጽ/ቤት ከተማ ቦታን በሊዝ
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ.ም የተለያዩ የአርማታ ብረት ለመግዛት ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ሰርዟል
የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ መሥሪያ ቤታችን የተለያዩ የአርማታ ብረት (Reinforcement Bar) ለመግዛት በግዥ መለያ ቁጥር GN-002/2017 ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ.ም
በዶዶላ ከተማ መስተዳደር የሚገኘው የዶዶላ 2ኛ ደረጃ ልዩ አዳሪ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2016 በዶዶላ ከተማ መስተዳደር የሚገኘው የዶዶላ 2ኛ ደረጃ ልዩ አዳሪ ት/ቤት (DODOLA SPECIAL BOARDING SECONDARY SCHOOL)