Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Be’kur(Jan 26, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ዓባይ በር የህብረት ስራ ማህበር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ዩኒዬን ኃላፊነቱ የተ. የገልግሎት የሚውል SACCO UNION FINSCIAl MANAGEMENI SOFI WARE በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
ዓባይ በር የህብረት ስራ ማህ/ የገ/ቁ/ብ/ዩ/ኃ/ የተ. ሶፍትዌር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 26, 2026) የተያዙ የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/016/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ
ቡና ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት የሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ እቅፍወርቅ ስዩም እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ቦጋለ ቶላ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፈዴራል የመጀመሪያ
የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን ያገለገሉ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን ያገለገሉ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ያገለገሉ የተለያዩ ወንበሮች አሮጌ የተለያዩ መጠን ያላቸው የመኪና ጎማዎች
በገቢዎች ሚኒስቴር የመካከለኛ ግብር ከፋዮች ቁ.1 ቅ/ጽ/ቤት ድርጅታችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በቢሾፍቱ ከተማ አካባቢ ካሉት ሪዞርቶች የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ ማከናወን ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር MTO-1-NCB-YM-01/2016 በገቢዎች ሚኒስቴር የመካከለኛ ግብር ከፋዮች ቁ. 1 ቅ/ጽ/ቤት ድርጅታችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በቢሾፍቱ ከተማ አካባቢ ካሉት
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ዕቃ እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመከራየት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ
Agricultural Transformation Institute (ATI) Would Like to Notify the Extension to Bid Submission Deadline
NOTIFICATION OF EXTENSION TO BID SUBMISSION DEADLINE Dear All Bidders, We hereby notify you of an extension to the bid
አምቦ ዩኒቨርሲቲ ለእንስሳት እርባታ የሚሆን የቄብ ዶሮዎች መኖ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ለእንስሳት እርባታ የሚሆን የቄብ ዶሮዎች መኖ ግዥ ቁ.ር 1 Lot Information Procurement Reference Number: AU-NCB-G-0195-2016-PUR Object of
የንፋስ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፑል አስተባባሪ ጽ/ቤት በፑል አስተዳደሩ ስር ላሉት ጽ/ቤቶች ለ2017 በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን ዕቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር 001/2017 የንፋስ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፑል አስተባባሪ ጽ/ቤት በፑል አስተዳደሩ ስር
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የተለያዩ የአደጋ መከላከያና ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/አ/ከ/አስ/ኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ/04/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የሚከተሉትን የተለያዩ የአደጋ መከላከያና ደንብ ልብስ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ወለጋ ዞን የጉደያ ቢላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2017 በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችና መቀመጫዎች እና የቴክኒከና ሙያ ማሰልጠኛ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክሎችና የተሽከርካሪ ጎማዎች ለወረዳው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ወለጋ ዞን የጉደያ ቢላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2017 በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ መስሪያ