Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዙህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- በድጋሚ ጨረታ የሚወጡ የእቃ የአገልግሎት

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ሮል ወረቀት 80×60 ግዥ፣ ተቆልቶ የተፈጨ ቡና አቅርቦት ግዥ እና አይብ አቅርቦት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 03, 2026) የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ሸዋ ዞን የቦሬ ባኮ (ኃ/የተ) የገበሬዎች ሕ/ሥራ ዩኒዬን ለ2018/19 የምርት ዘመን የሚውል DAP እና UREA

ምዕራብ ሸዋ ዞን የቦሬ ባኮ (ኃ/የተ) የገበሬዎች ሕ/ሥራ ዩኒዬ የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 03, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ ጎ/ዞ/ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፣ ሎት 1 የመሰብሰቢያ አዳራሽ ግንባታ ሎት 2 የውኃ ጥራት እቃዎች 

በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ/ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥና ንብ/አስ/ቡድን የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር OSE/NCB/016/2018 የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ጎማ እና ካነመዳሪያ (Tyer with lnner tube) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም አስፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ በጨረታው

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ጎማ እና ከነመዳሪ (Tyer with Lnner Tube) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የስልጠና (IFRS) አገልግሎት ግዥ እና መረጃ ቴክኖሎጂ ስልጠና (SQL Development and Administration, Azure Cloud, the Open Group Architecture Framework and Project Management በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የግዥ መለያ ቁጥር፡ 002/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የሚከተለውን አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ሎት አንድ

የገቢዎች ሚኒስቴር የባህላዊ የሴት ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የባህላዊ የሴት ልብስ ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: MoR-NCB-G-0007-2017-PUR Object of Procurement: የባህላዊ የሴት ልብስ ግዥ

University of Gondar Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electrical Stabilizer 2 ITM Project

Invitation for Bid Electrical Stabilizer 2 ITM Project Lot Information Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0001-2017-PUR Object of Procurement: Electrical Stabilizer 2

The ISLAMIC RELIEF (IR) Now Invites All Eligible Suppliers Registered and Licensed Under Relevant Government Authorities for 2016 E.C to Supply Lifesaving Water Tracking for 4 Kebeles of Goro Bakasa of Liban Zone, Somali Region

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የምግብ ነክ እቃዎችን እንዲሁም አካባቢ እና ለጠቅላላ ጽዳት የሚሆኑ ኬሚካሎችን በቋሚነት ሊያቀርቡ የሚችሉ አምራች ድርጅቶችን ብቻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡ -SSNT-T485 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የምግብ ነክ እቃዎችን እንዲሁም አካባቢ እና ለጠቅላላ ጽዳት የሚሆኑ ኬሚካሎችን በቋሚነት

በጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የመዋቢያና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች ፣ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች፣ በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በወዳጅነት ፓርክ ለመስከረም 21 ቀን 2017 ዓ.ም ፕሮግራም ዝግጅት የሚሆን የዕቃ ኪራይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid በወዳጅነት ፓርክ ለመስከረም 21 ቀን 2017 ዓ.ም ፕሮግራም ዝግጅት የሚሆን የዕቃ ኪራይ ግዥ Lot Information Procurement Reference

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የሠላም ፍሬ ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት ዕቃዎች እና መገልገያ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሠ/ፍ/ጤ/ጣ/ግ/ጨ/001/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የሠላም ፍሬ ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡታጅራ አጠቃላይ ሆስፒታል ውስጥ የሚገኘውን ባህር ዛፍ እና ፅድ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የባህር ዛፍ እና ፅድ እንጨት ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡታጅራ አጠቃላይ ሆስፒታል ውስጥ የሚገኘውን