Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 15, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ያሬድ በላቸው (2ሰዎች) እና በፍ/ባለዕዳ ኤም.ኤንጂፊልም ፕሮዳክሽን እና ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች እና ሌሎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 15, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 19-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jun 15, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት

በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት ላይ፣ ሀሙሲት ፖሊስ ጣቢያ ላይ እንዲሁም ሀሙሲት መዘጋጃ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ያሉ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ አውቶብስ በግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም በቀን 19/02/2018 ዓ.ም. አዲስ ዘመን ጋዜጣ 85ኛ ዕትም፣ ቁጥር 049 በገፅ 39 ላይ በድጋሚ ታትሞ ጨረታ መውጣቱ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጅ በቴክኒካል ጉድለት እና በበጀት እጥረት ምክንያት የጨረታ ሰነዱ አለመከፈቱን እየገለጽን፣ ጨረታው የተሰረዘ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ስፋቱ 250 ካ.ሜ የሆነ መኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Jun 29, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ የሽወርቅ ጌጡ እና በተከሳሽ አቶ ዩሐንስ ጌትነት መካከል ባለው የባልና ሚስት የአፈጻጸም

የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Jun 29, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ትግስት አበባየሁ እና በአፈ/ተከሳሽ ተመስጌን ጌጡ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሽ

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Jun 29, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ቲሊሊ ሔርሜላ ሆቴል የሚጣል አፍሪካ የእቁብ ማህበር ዳኞች እነ ደሴ በቀለ እና

CARE Ethiopia is Seeking Eligible & Competitive Consultancy Services Provider for MEAL Activities in Tigray, Ethiopia.

Reporter (Jul 01, 2026) Bid Invitation to the Consultancy Services for MEAL Activities in Tigray, EthiopiaBID No. 344/2026 CARE Ethiopia

የምዕራብ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ከመደበኛ በጀት ለምግብ አገልግሎት የሚውሉ እህል፣ የባልትና ዉጤቶችን፣ መድሃኒት እና የማገዶ እንጨት መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የንግድ ህንፃ፣ የመኖሪያ ቤት፣ ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች

የኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማሕበር ሲገለገልባቸው የነበሩ ሞተር ሳይክሎችን፣ መኪና፣ የመኪና ጎማዎችን፣ እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን እና ኤሌክትሮኒክሶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 01, 2026) የኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማሕበር (ኢቅባማ)የጨረታ ቁጥር ኢቅባማ/ግጨ-01/2018  ያገለገሉ ተሸከርካሪዎችና የቢሮ ዕቃዎች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ

Kinderhilfswerk Global Care Invites Bids for the Design, Supply, Installation, Testing, and Commissioning of a Complete Off-grid Solar Photovoltaic (PV) System for a TVET Center in Bishoftu.

Reporter (Jul 01, 2026) INVITATION TO BID The Organization: Kinderhilfswerk Global Care invites qualified and experienced contractors to submit their

EthSwitch Share Company, the Operator of the National E-payment Switch of Ethiopia, Invites Eligible Bidders for the Procurement of Social Media Boosting Consultancy Services.

Reporter (Jul 01, 2026) INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) PROCUREMENT OF: SOCIAL MEDIA BOOSTING SERVICES BID REF NQ: