Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 14, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 003/2/2018 ገዳ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከታች በሰንጠረዡ የተገለጸን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ

ገዳ ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የኃራጅሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ. ለአቶ ጌታቸዉ አባት ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዛቸዉንና ዝርዝር ሁኔታቸዉ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የገለጹትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን

ፀደይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026), Addis Zemen (Jun 14, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0015/25 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር RE-EMC/OT/NCB/01/2018 የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን በዋናው መስሪያ ቤት ግቢ ውስጥ እና በቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ያሉትን ያገለገሉ እቃዎችእና የማዕድን ተረፈ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የዕቃው ዓይነት ብዛት የመጫረቻ ሰነድ የሚቀርብበትና የሚዘጋበት የመጨረሻ የመጫረቻ ሰነድ የሚከፈትበት ቀን ሰዓት  ቀን ሰዓት  1 Gelophany grease KAUS- 45, 166 barrel 23/10/2018 4:00 23/10/2018 4:30 2 ፔሪዶት (peridoite)

የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን በዋናው መስሪያ ቤት ግቢ ውስጥ እና በቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ያሉትን ያገለገሉ እቃዎች እና የማዕድን ተረፈ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 29, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም የቦታ ስፋት በካሬ 110.55 ካሬ የሆነ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 29, 2026) የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው የሪፖርተር ጋዜጣ ላይ በወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ በተ.ቀ. 8 ላይ የተገለጸው ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ቲቺንግ እና ሆስፒታል ኃ/የተ/የግ/ማኅ ለወሰደው ብድር መከፈል በዋስትናነት የተሰጠው ባለቤትነቱ የወ/ሮ ዳንሴ ጉርሙ የሆነ ንብረት ጨረታ የሚከናወንበት ቀን ያልተገለፀ በመሆኑ ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00- 6፡00 ይከናወናል በሚል ተስተካክሏል

የኢትዮጵያ የእንስሳት ሐኪሞች ማኅበር (Ethiopian Veterinary Association- EVA) በተመረጡ ክልሎች የሚገኙ አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ ለማድረግ የሚውሉ የእንስሳት መድኃኒትና መገልገያ መሣሪያዎችን በአስቸኳይ ግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Jun 28, 2026) የእንስሳት መድኃኒትና መገልገያ መሣሪያዎች ለመግዛት የወጣ አስቸኳይ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ EVA/NCB/EV/02/2026 የኢትዮጵያ የእንስሳት ሐኪሞች

ፀሐይ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንበረቶችን በግልጽ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀሐይ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ቀጥሎ ባለው ሠንጠረዥ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት/ሕንጻ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 28, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 29, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 29, 2026) የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ

Fayyaa Integrated Development Organization (FIDO) Invites Bids for the Construction and Rehabilitation of Water Supply Facilities in Oromia Region.

Reporter (Jun 28, 2026) INVITATION FOR BIDBID Ref # FIDO /0027/ 2026 Fayyaa Integrated Development Organization (FIDO), non-governmental Organization (NGO)