Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 24, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ኦንላይን የግልፅ ጨረታ ቁጥር AE004/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በኦንላይን

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ሞባይል ቀፎዎች፤ ቴሌቪዥን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በኦንላይን የግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ በኦንላይን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር 22/2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ተሸከርካሪ መለዋወጫዎች ተሸከርካሪ እና ያገለገሉ ሞተር

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ተሽከርካሪ እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 41/2018 አማራ ባንከ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

አማራ ባንከ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 24, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 39/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ ተሸከርካሪዎች፣ የሞተርሳይክል እና የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ተፈዘር የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር ከ2018 ዓ.ም ለ3 ተከታታይ ዓመት የማህበሩን ሂሳብ ኦዲት መስጠት ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ተፈዘር የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር ከ2018 ዓ.ም ለ3 ተከታታይ ዓመት የማህበሩን ሂሳብ ኦዲት

ኦሮሚያ ባንክ ለጥበቃ ሰራተኞች የሚሆን ጃኬት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየደንብ ልብስ ግዥ ግልጽ ጨረታየጨረታ ቁጥር፡ OT/06/2026-27 ኦሮሚያ ባንክ ለጥበቃ ሰራተኞች የሚሆን ጃኬት በግልፅ ጨረታ

JSI Research & Training Institute, Inc. is Seeking Qualified and Certified Training Firms to Provide Selective Soft Skill Trainings for its Employees, Tentatively Scheduled from September to November 2026.

SNV Netherlands Development Organization Would Like To Notify Amendment of Bid Submission

Reporter (Aug 16, 2026) Re-Bid Announcement BID CLOSING DATE EXTENSION NOTICE PROCUREMENT OF INSTALLATION OF GREENHOUSE AT SOUTHWEST  ETHIOPIA REGION,

ብርሃን ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን

አማራ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የመኖሪያ ቤቶች የሽያጭ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አባ/ንፋማመ/02/18 አማራ ባንክ አ.ማ የሰጠው ብድር

The Commercial Bank of Ethiopia is Inviting National Competitive Bids for the Provision of Graphics Design with Cast, Graphics Design Without Cast, and Motion Graphics for Screen.

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ለተለያዩ አገለግሎቶች የሚውል ሁለገብ ቢሮ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026), Addis Zemen (Aug 16, 2026) የቤት ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ. ፋሀአዳ/ግዳ/026/2018 የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ብሄራዊ