Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 27, 2026)  በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2018 ዓ.ም Lot 1 የደንብ ልብስ፣  Lot 2 የፅዳት ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት

በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ የደንብ ልብስ እና የፅዳት ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 26, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠጥ የፉል አዉቶ ሚሽን (ሙሉ ኔትወርኪግ) ሶፍት ዊር ለመግዛት ሶፍት ዊር አቅራቢዎችን በመጋበዝ

የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠጥ የፉል አዉቶ ሚሽን (ሙሉ ኔትወርኪግ) ሶፍት ዌር ለመግዛት ሶፍት ዊር አቅራቢዎችን በመጋበዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 26, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0001/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ

ዳሸን ባንክ የኢንደስትሪ መጋዘን ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen(Jan 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EEP/NP/NCB/FA/01/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሽከርካሪ ዘይቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት በማዕቀፍ ስምምነት ውል ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሽከርካሪ ዘይቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት በማዕቀፍ ስምምነት ውል ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ስፋቱ 107 ካ.ሜ. የሆነ ኮንደሚኒየም ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ዮናስ ማሞ እና የፍባለዕዳ ዳኛቸው ሉሌ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

The Harari Transport and Road Development Bureau Invites Eligible and Qualified Contractors to Submit Sealed Bids for the Maintenance of the Different Rural Road Projects

Addis Zemen(Feb 17, 2026) INVITATION FOR BIDS Projec RURAL ROAD MAINTENANCE WORKS Client: Harari Transport and Road Development Bureau Program;

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለኦፕሬሽን ክፍል የተለያዩ የተሰፉ የተዘጋጁ አልባሳት ግዥ፣ የአልሙኒየም በርና መስኮት ስራ እና ብረታብረት ስራ ለአንድ ጊዜ ብቻ ለማሰራት እና ተኝተው ለሚታከሙ የህሙማን አልባሳትና የባለሙያዎች አልባሳት አጠባ ለአንድ ዓመት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢት/ ክል /መንግስት ቴክ / ሙያ/ትም/ ስልጠና ቢሮ በስልጤ ዞን ዳሎቻ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮና ለስልጠና ክፍሎች አገልግሎት የሚውል የስልጠና ማቴሪያል የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በሚዲያ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ በሲያደብርና ወዩ ወረዳ የደነባ የመጀመረያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት አመት ለስራ ለገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 16, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2018 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ በሲያደብርና ወዩ ወረዳ

በጋም/ህ/ብ/ከ/መንግስት የጋምቤላ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የላውንደሪ ማሽን፣ የህሙማን አልጋ፣ የላብራቶሪ ሲቢሲ ማሽን፣ የኦፕሬሽን ላይት ሲሊንግ ታይፕ የአጥንት ህክምና እና ሌሎች የህክምና መሳሪያዎች እንዲሁም የጤና ባለሙያዎችና የአስተዳደር ሠራተኞችን ደንብ ልብስ (ለማሰፋት) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአንድ 350 KVA የናፍጣ ጄኔሬተር እና የተለያዩ የብረት ማጠፊያና መቁረጫ ማሽኖች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 16, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አዜብ አስፋው እና የፍ/ባለዕዳ ካዩ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

Addis Ababa City Administrative Health Bureau Yekatit 12 Hospital Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of UPS, Stabilizer 2000VA, Stabilizer 3000VA

Government(Feb 17, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/66450913-1acd-42a1-8946-d5c06a331fee/open  Invitation for Bid