Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 27, 2026)  በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2018 ዓ.ም Lot 1 የደንብ ልብስ፣  Lot 2 የፅዳት ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት

በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ የደንብ ልብስ እና የፅዳት ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 26, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠጥ የፉል አዉቶ ሚሽን (ሙሉ ኔትወርኪግ) ሶፍት ዊር ለመግዛት ሶፍት ዊር አቅራቢዎችን በመጋበዝ

የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠጥ የፉል አዉቶ ሚሽን (ሙሉ ኔትወርኪግ) ሶፍት ዌር ለመግዛት ሶፍት ዊር አቅራቢዎችን በመጋበዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 26, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0001/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ

ዳሸን ባንክ የኢንደስትሪ መጋዘን ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen(Jan 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EEP/NP/NCB/FA/01/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሽከርካሪ ዘይቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት በማዕቀፍ ስምምነት ውል ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሽከርካሪ ዘይቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት በማዕቀፍ ስምምነት ውል ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Godina Arsii Lixaatti Waajjirri Mallaqaa Aanaa Shaashamannes Faarnichaara, Meeshaalee Barreeffamaa Fi Meeshaalee Dhuma Biiroo, Meeshaalee Qulqullinaa, Motor Saayikilii, Uffataa Danbii, Elektrooniksii, Jenereetara Xiqqaa Fi Suphaa Konkolaataa Fi Motoroota Caalbaasii Ifatiin Dhaabbilee Dandeettii Secraa Qaban Dorgoomsiisee Bituu Barbaada

በአዲስ አበባ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር 001/2017 በአዲስ አበባ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል አስተዳደርና

የሌሙና ቢልቢሎ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ እና የመኪና የሞተር ሳይክል ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁ-01/2017 የሌሙና ቢልቢሎ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ፈርኒቸር፣

Youth in Development Action (YIDA) is Seeking a Registered Audit Company to Audit its Accounts for the Years 2024 to 2026 (three Years)

REQUEST FOR PROPOSALS: AUDIT SERVICES FOR YOUTH IN DEVELOPMENT ACTION CHARITY ORGANIZATION /YIDA/(2024-2026) Youth in Development Action (YIDA) is a

የንብረቶች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት አቶ ንጉሴ አለሙ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ መቅደስ ደሳለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ

የንብረት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት አናንያ የእናቶችና ህፃናት ልዩ ህክምና እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዝያዳ አክመል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ የሚውል የበሬ ስጋ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ሎት 6፡- ለተማሪዎች ምግብ የሚውል የበሬ ስጋ ግዥ Procurement Reference No: ASTU-NCB-G-0008-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

Waajjirri Maallaqaa Aanaa Noonnoo Beenjaa Meeshaalee Dhumataa /meeshaa Barreeffama, Uffataa Seera Hojjetootaa, Meshaa Dhabbi, Meeshaalee Leenjii Kollejjii TVET, Dhiheessaa Meeshaa Ijaarsa, Gommaa Konkolaataa Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Bituu Barabaada

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ3ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች ስም ዝርዝር የያዘ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ3ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏አሸናፊዎች ዝርዝር የያዘ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር