Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2018 ዓ.ም Lot 1 የደንብ ልብስ፣ Lot 2 የፅዳት ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት
በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ የደንብ ልብስ እና የፅዳት ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Jan 26, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠጥ የፉል አዉቶ ሚሽን (ሙሉ ኔትወርኪግ) ሶፍት ዊር ለመግዛት ሶፍት ዊር አቅራቢዎችን በመጋበዝ
የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠጥ የፉል አዉቶ ሚሽን (ሙሉ ኔትወርኪግ) ሶፍት ዌር ለመግዛት ሶፍት ዊር አቅራቢዎችን በመጋበዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 26, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0001/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ
ዳሸን ባንክ የኢንደስትሪ መጋዘን ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen(Jan 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EEP/NP/NCB/FA/01/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሽከርካሪ ዘይቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት በማዕቀፍ ስምምነት ውል ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሽከርካሪ ዘይቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት በማዕቀፍ ስምምነት ውል ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10 /7-06B/ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል PPR፣ HDPUPVC፣ Pipe & Fitting በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ፡– የጨረታ ቁጥር DCE/SC/122/2016 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10/17-06B/ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል PPR፣ HDPUPVC፣ Pipe
በምስራቅ ሐረርጌ በደደር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የአላቂ እና ቋሚ ዕቃዎችን ለ2017 በጀት ዓመት መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ሐረርጌ በደደር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የአላቂ እና ቋሚ ዕቃዎችን ለ2017 በጀት ዓመት በሚከተለው መስፈርት መሰረት ለሴክተር መስሪያ
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ የህትመት ውጤቶች፣ ቋሚ ዕቃ፣ የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት በአስተዳደሩ ስር ለሚገኙ ለባለበጀት መስሪያ
የዋጫሌ ካርል ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 ዓመተ ምህረት በኮሌጅ ውስጥ ለሚገኘው ዲፓርትመንት የብረታ ብረት እቃዎች፣ የኮንስትራክሽን/የግንባታ እቃዎች፣ የኤሌክትሪካል ዕቃዎች፣ የኮምፒውተርና ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የውሀ ዕቃዎችና የትምህርት መሣሪያዎች፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የዋጫሌ ካርል ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 ዓመተ ምህረት በኮሌጅ ውስጥ ለሚገኘው ዲፓርትመንት የብረታ ብረት እቃዎች፣ የኮንስትራክሽን/ የግንባታ እቃዎች፣
ፍቅር ለአንድነት የጋራ መኖሪያቤቶች ህ/ስ/ማህበር ልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ክልል ልዩ ቦታው አብነት ክሊኒክ አካባቢ የሚገኝ ኮንዶሚኒየም ሲሆን ለነዋሪዎቹ የሚሆን የጉድጓድ ውሃ ጊቢ ውስጥ ባለው ክፍት ቦታ አስቆፍሮ ለማስወጣት ይፈልጋል
ጨረታ ማስታወቂያ ማህበራችን ፍቅር ለአንድነት የጋራ መኖሪያቤቶች ህ/ስ/ማህበር ልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ክልል ልዩ ቦታው አብነት ክሊኒክ አካባቢ የሚገኝ ኮንዶሚኒየም
ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ በዋናው መ/ቤቱ ዴፖ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ እንዲሁም በየጊዜው የሚጠራቀሙትን ፓሌቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ ያገለገሉ ፖሌቶች ጨረታ ማስታወቂያ ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ በዋናው መ/ቤቱ ዴፖ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ
በፌዴራል ማረሚያ ቤት ፖሊስ ማሠ/ተቋም ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ስፖርት ትጥቆች፣ ቶርሽን ጫማና ሲቪል አልባሳት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በፌዴራል ማረሚያ ቤት ፖሊስ ማሠ/ተቋም ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ስፖርት ትጥቆች፣ቶርሽን ጫማና ሲቪል አልባሳት በግልፅ ጨረታ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 6 ክልል ውስጥ የሚገኘው የእውቀት አምባ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም ለመስሪያ ቤቱ የሚያለግሉ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ኩተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 6 ክልል ውስጥ የሚገኘው የእውቀት አምባ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም ለመስሪያ ቤቱ የሚያለግሉ እቃዎችን