Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 28, 2026) ለተረፈ ምርት(ዌስት) በድጋሚ የወጣ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር መ.ሰ.ፋ.ኤም.ኤን.ኤስ/ጨረታ/002/2018 የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ኤም ኤን ኤስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ተረፈ ምርቶችን በጨረታ

የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ኤም ኤን ኤስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ የተለያዩ ተረፈ ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 28, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 11/2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣  ሸቀጣ ሸቀጥ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸውን እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 28, 2026)   የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 22/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 28, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር 0010/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሐራጅ ጨረታ ባለበት

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethio-Djibouti Standard Gauge Railway Share Company (EDR) Would Like to Invite Interested and Qualified Bidders for the Disinfection Chemicals & Equipment’s

INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID Bid No. EDR/NCB/DCE/20/24 Ethio-Djibouti Standard Gauge Railway Share Company (EDR) would like to invite interested

The Ministry of National Defense Army Foundation Would Like to Notify Bid Floating Time Extension Notice

Bid Floating Time Extension Notice The EFDR Defense Forces Foundation has intended to sell the 3-star hotel building, with its

ዳሸን ባንክ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/013/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ቤት

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የጨረታ ቁጥር አአከመባ /መደበኛ/ ቡ-2/005/2016 የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ስለማራዘም

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አአከመባ /መደበኛ/ ቡ-2/005/2016 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ስለማራዘም የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ለሠራተኞች አገልግሎት

የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት እስቴሽናሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ጀነሬተር፣ የጽዳት እቃዎች፣ አልባሳት፣ የመኪና ጎማ፣ ተሸከርካሪ (ሞተር ሳይክሎች) እና የሞተር ሳይክል ጎማዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ የህንጻ መሳሪያዎች እና የውሃ እቃዎች ግዥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር ጌ/ወ/ፋ/ግ/ጨ/ቁ /01/2017 በማ/ኢ/ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2017 በጀት አመት በተፈቀደው መደበኛና

ሬስት ትሬዲንግ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የጥበቃና ፅዳት አገልግሎት እንዲሁም የድርጅቱ ሎጎ ያለበት ጥቁር የፕላስቲክ ኤርጌንዶ ጫማዎችን መግዛት ይፈልጋል

የፅዳት ዕቃ ግዢ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ሬስት ትሬዲንግ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የጥበቃና ፅዳት አገልግሎት በመላው ሃገሪቱ እያቀረበ የሚገኝ ሲሆን ለ2017 በጀት ዓመት ለደንበኞቹ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ልማት ድርጅቶች ድጋፍና ክትትል ባለስልጣን የጎሽ ሜዳ ቧንቧና ፕላስቲክ ማምረቻ ድርጅት በ 2017 በጀት ዓመት ለድርጅቱ ስራ ማስፈፀሚያ የሚውሉ እቃዎችን ማለትም የቢሮ አላቂ እቃዎችን የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች እና አላቂ የምርት መሳሪያዎች እቃዎችን በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ ከተማ ወረዳ 11 ፋይናንስ ጽ /ቤት ጥራታቸውን የጠበቁ የጽህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች እና የተለያዩ አገልገሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር ፡- 001/2017 አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ፋይናንስ ጽ /ቤት ጥራታቸውን የጠበቁ የጽህፈት መሳሪያ፣

በየካ/ክ/ከተማ/አስ/ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር የካ/ወ/10/ጤ/ጣ/01/2017 በየካ/ክ/ከተማ/አስ/ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 /አንቆርጫ/ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ