Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ  የጨረታው መስፈርት የፍ/ባለመብት ፋንታነሽ ገብሩ የፍ/ባለእዳ ወ/ሮ ትዕግስት አበበ መካከል ስላለው የፍ/አፈፃፀም ጉዳይ በፍርድ ባለዕዳ ተመዝግበው የሚገኘው ቶዮታ ኮሮላ በጨረታ አወዳድሮ

የአዲስ አበባ ከተማ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ለሚ ኩራ ምድብ ችሎት ቶዮታ ኮሮላ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 25, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ላንድሮቨሮች፣ የመለዋወጫ ዕቃዎችን፤ Old Model Desktop Computers፣

የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ላንድሮቨሮች፣ የመለዋወጫ ዕቃዎችን፣ Old Model Desktop Computers፣ ሞተር ሳይክሎች እና በኪሎ ግራም የሚመዘኑ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎችሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (የተለያዩ

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Borana Universty:Procurement of Engine Oil

Government(Jan 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/1e469e48-41e3-4f8e-90da-bfc353aa9349/open Reference

Ministry of Irrigation & Lowlands: Procurement of Consultancy Service to Develop Research Strategy Document for Irrigation, Pastoral and Lowland Areas

Government(Jan 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/31938b20-174c-4731-a5c5-c2f5a5027157/open Reference

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገሉ እቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 16, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ

የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 16, 2026) ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ከዚህ ቀደም ሲገለገልባቸው የነበሩ ፎቶ

The Ministry of Irrigation and Low Lands Invites Bids for the Construction of a 255-hectare Groundwater-based Pressurized Irrigation System, Including One Year of Operation, in Borena Zone, Teltele, Dillo, and Elwoye Woredas

በሀሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የሚገኙ የጨፌ ቡሉቅ፣ የሃራጉ እና የቱሉ ላፍቶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒዬኖች ለ2018/19 የምርት ዘመን የሚውል የተለያዩ የአፈር ማዳበሪያዎችን ከሻምቡ እና ከኮምቦልቻ ከተሞች ወደ በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ መሰረታዊ የገ/ሕ/ሥራ ማህበራት ለማጓጓዝ የጭነት ማመላለሻ ባለንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማስጫን ይፈልጋል

The Dedo Woreda Agriculture and Land Office Invites Bids for the Construction Works of the Waro Gibe Rehabilitation of a Small-scale Irrigation Project, Financed by the World Bank.

Salale University: Procurement of Electronics Materials

Government(Jan 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3799deb1-f1b3-4b52-b97a-5b039c4f27e0/open Reference

ጀምበር ሁለገብ የገ/ኅ/ማ/ዩንዬን ኃ.የተወሰነ ለዩንዬኑ ምርት እና ግብዓት ለማጓጓዣ አገልግሎት የሚውሉ ሲኖ ካሶኒ 2025 ሞዴል ባለ 400 የፈረስ ጉልበት የጭነት ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል