Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሰራተኞች ደንብልብስ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ኢንቨስትም ሆልድንግ ከሚተዳደሩት የመንግስት የልማት ድረጅት ውስጥ ገነት ሆቴል አስተዳደር ለሆቴል የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና የሰራተኛ በግልጽ ጨረታ

በሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ የገነት ሆቴል የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ስራ የጨረታ ማስታወቂያ የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2015፣ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም የማህበሩን ሂሳብህጋዊ እውቅና ባለው ገለልተኛ ኦዲተር ሶስቱን አመት investigation

የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2015፣ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም. የማህበሩን ሂሳብ ህጋዊ እውቅና ባለው ገለልተኛ ኦዲተር ሶስቱን አመት Investigation Audit /ዝርዝር ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕታዎችን) በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-21/2018ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች) ፣ አዳዲስ አልባሳት፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው እቃዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ethiopia Seed Activity (ESA) Invites Private Sector Companies and Farmers’ Cooperative Unions to Apply for IBAF Catalytic Matching Grants to Expand Commercial Seed Production of Finger Millet and Sesame.

Wonji/Shoa Sugar Factory Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Equipment

Ethiopian Herald(Feb 25, 2026) Invitation for Bids (IFB) Open Tender RF. No. WSSF/FP/001/2026 Wonji/Shoa Sugar Factory requires purchasing sugar factory

ፀደይ ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ሁለት ሚድ ባሶች እና አንድ ቮልስ ዋገን አዉቶሞቲቭ መኪኖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/002/2018 ፀደይ ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ሁለት ሚድ ባሶች እና አንድ ቮልስ ዋገን አዉቶሞቲቭ መኪኖችን

Children Believe Fund Ethiopia Invites Qualified Consultants to Submit Proposals for Developing a Community-Based Advocacy Strategy Guideline Focused on Nutrition and Gender Equality

Reporter(Feb 25, 2026) Advocacy Strategy Development Consultant Announcement Position in Children Believe Fund: We are excited to announce the opening

በአዲስ ከተማ ጤና ጣቢያ የ2018 በጀት አመት በአዲስ ዘመን በጋዜጣ ባወጣው ግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች የተዘጋጀ አገልግሎት የተለያዩ አቃዎች እና አገልግሎት አወዳድሮ ለመግዛት በጨረታ ይፈልጋል

SOS Sahel Ethiopia Invites Bids for the Supply and Delivery of Apiculture Equipment, Including Minute Books, Rulers, and Ledgers.

Reporter(Feb 25, 2026) INVITATION TO BIDInvitation Number (NCB) SOS-NCB-G-03-03-2026 SOS Sahel Ethiopia – Mass Youth Employment in Apiculture (MaYEA) Program

SOS Sahel Ethiopia, in Partnership with WE-Action and HUNDEE, Seeks Bids for the Supply of 500 Young Female and Male Sheep and Goats for Breeding in Dale Wabera and Gawo Kobe Districts, Kelam Wollega Zone, Oromia Region.

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህብረት ስራ ኮሚሽን የቢሮ ቋሚ ዕቃዎችና የአይቲ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 25, 2026) ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አአህስኮ ብግጨ/ዕግ/003/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህብረት ስራ ኮሚሽን በ2018

በአዲስ አበባ ከተማ የቂርቆስ ክ/ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ፣ የመድረክ ዲኮር አገልግሎት ግዥ፣ የድንኳን ኪራይ አገልግሎት ግዥ እና የመኪና የወንበር ልብስ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ይፈልጋል