Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 01, 2026) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችንና የሞተር ሣይክል ለመሽጥ የመጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ- 06/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ

የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያየ ሞዴል ያላቸው 4 ተሽከርካሪዎችን እና የሞተር ሣይክል ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 01, 2026) ሁለተኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር W/M/A/Gurawaa-2018-002 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የግረዋ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳው የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የግረዋ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳው የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ኢኒስታሌሽን ስራ በግልጽ ጨረታ ሁለተኛ ዙር ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 01, 2026) ለመኪና ትራስፖርት አገልግሎት ኪራይ በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሆማተ/2557/2018 የሆሣዕና ማረሚያ ተቋም የህግ ታራሚዎችን እና የፖሊስ ሰራዊቱንና ሠራተኞቹን ተቋሙ ባዘጋጀው የድርጊት መርሃ ግብር

የሆሳዕና ማረሚያ ተቋም 44 እና ተሳፋሪዎችን የመጫን አቅም ያለው መካከለኛ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመኪና አገልግሎት ትራንስፖርት ኪራይ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Government (Jul 01, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5981f2e1-fe9b-48eb-bc25-c619f935b2f7/open Invitation to Bid Procurement of Food and Beverages Procurement Reference No: MoR-NCB-NC-0435-2018-BID-Open-Re-bidProcurement

Ministry of Revenue, Ministry of Defense Procurement of Food and Beverages

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Livestock Development Institute: Procurement of Spare Parts

Government (Mar 05, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/75d1c72f-24d6-4e75-86eb-2594227dfc88/open Invitation to

የቦታው ስፋት 123.50 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 05, 2026) ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት እዮብ ገብሬ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ፋንታሁን ገብሬ መካከል ስላለው

ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የተለያዩ ስራዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Mar 04, 2026) ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን BID Ref # FIDO/0006/2026 ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ አገር

ወጋገን ባንክ አ.ማ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 04, 2026) ለሁለተኛ ግዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት ከታች የተጠቀሱትን የመያዣ ንብረት

The Ethiopian Nuclear Energy Commission (ENEC) Invites Eligible International Consulting Firms to Express Their Interest in Providing Technical, Strategic, and Advisory Support for National Nuclear Programme Infrastructure Development and Nuclear Power Plant Project Management in Ethiopia.

ሐበሻ ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር ሆለታ ከተማ አቅራቢያ ለሚገኘው ሲሚንቶ ፋብሪካው በግብዐትነት የሚውል ጥሬ እቃ ወይንም ፑሚስ ለማቅረብ የሚችሉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የካሳ  ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል::

Oromia Bank Invites Sealed Bids for the Procurement of LTO-8 Backup Tape.

Reporter (Mar 04, 2026) Invitations to Bid (Open Competitive Bidding) Ref No. OT/16/2025-26 1. Oromia Bank has allocated a budget

Ministry of Tourism Procurement of Hotel Services for the 3-star Hotel Adama City, Full Accommodation 1

Government (Mar 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5ff630b7-02d6-4505-87a6-5bb9219280ac/open