Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 16, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድሰመክ/ብግጨቁ/11/2018 የሰራተኞች መዝናኛ ክበቦቹን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የሰራተኞች መዝናኛ ክበቦቹን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በማወዳደር በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 16, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ነብዩ አወቀ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወንደወሰን ውብሸት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/203227 በቀን 17/10/2017

የቦታው ስፋት 220 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 16, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01-2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ውጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ ኮስሞቲክስና የንጽህናመጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Water Technology Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of ICT Equipment

Ethiopian Water Technology Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of ICT Equipment

በደ/ኢትዮጵያ ክ/መንግሥት በወላይታ ዞን የአረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዘመን በማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት ጽ/ቤት በከተማው መሠረተ ልማት ፕሮግራም የተለያዩ ግንባታዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ አላቂ ለቢሮ አገልገሎት የሚውሉ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት

የደቡብ ምዕራብ ክልል መንግስት ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ በሚገኘው ኢንዱስትሪ ክላስተር ማዕከል ላይ የግቢ አጥር ግንባታ ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊከ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የሠራተኞች መመገቢያ ስማርት ኩፖን ቴክኖሎጂ የማበልጸግ ግዥ እና የተለያዩ የህትመት ውጤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አ.ማ. ለድርጅቱ አሽከርካሪዎች ደህንነት መጠበቂያ አስፈላጊ የመከላከያ መሣሪያዎችን (Drivers Essential Protective Equipment’s) የሆኑ የራስ ቆብ (Helmet) አንፀባራቂ ሰደሪያዎች (high Visibility Safety Vests)፣ ሴፍቲ ጫማዎች (safety Shoes) እና የመጀመሪያ ርዳታ መስጫ (first Aid Kit) በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የተለያዩ ኮስሞቲክስ እና አልባሳትና ሌሎችም ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት የኦሮሚያ ግብርና ህ/ሥ/ማህበራት ፌደሬሽን እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዙለይካ ማህሙድ መካከል ስላለው

የሰሜን ሸዋ ዞን የሸሮ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ጋቢዎን፣ ህንፃ መሳሪያ እና የወዳደቁ ብረታብረት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልልዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የሸ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት የግ/ፋ/ን/ አስ/ደ/የሥ/ሂደት በ2018 በጀት

Adama Science and Technology University :Coat Hunger

Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/eded8a0c-2f8b-4078-807b-d20e3879813c/open Lot Information