Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ስሰጠው ብድር ዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመስከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ

አቢሲንያ ባንክ መጋዘን እና የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዳዬ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ እና በዳዬ ከተማ አስተዳደር ስቴድየም ቀበሌ የወጣት ሴቶችና ልጃገረዶችን ኑሮ ለማሻሻል የሚያገለግል የሼድ ስራ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ 45/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያየ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 02, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፋንታዬ ሳልሳይ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሰይድ ካሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/171010 በሚያዝያ

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በሸገር ከተማ የገፈርሳ ጉጅ ክ/ከተማ ገፈርሳ ኤግዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 19, 2026) ለ1ኛ ጊዜ የወጣ የግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2018 በሸገር ከተማ የገፈርሳ ጉጅ ክ/ከተማ ገፈርሳ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የቀላልና ከባድ ተሸከርካሪዎች ጥገና አገልግሎት/Service/ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 19, 2026) የቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች ጥገና አገልግሎት ግዥ የግልፅ ጨረታ ቁጥር ቤ/ል/ኮ/ግ/001/2019 የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን

በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የኮምፒዩተር ጥገና አገልግሎቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 19, 2026) ለኮምፒዩተር ጥገና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 006/2018/19 ድርጅታችን የተለያዩ የኮምፒዩተር ጥገና አገልግሎቶችን

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ አዲስ አበባ ቁጥር 1 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽሕፈትና የፅዳት ዕቃዎች እና መሣሪያዎች፣ የተለያዩ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች፣ ለቢሮ መሣሪያዎች ጥገና የሚውሉ ዕቃዎች፣ የመረጃ ቴክኖሎጂ መሣሪያዎችና ተዛማጅ ዕቃዎች ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Bulchiinsa Magaalaa Shaggaritti Waajjira Maallaqaa Kutaa Magaalaa Burraayyuu Manneen Hojii Kutaa Magaalaa Fi Waajjira Mana Qopheessaa Bara Baajata 2019 Kan Ooluuf Meeshaalee Gosa Adda Addaa (Meeshaalee Dhumeeyyii, Uffata Seeraa Hojjettootaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Elektirooniksii, Meeshaalee Farnicharoota Biiroo Keessaa Fi Gommaa Maashinaarii Fi Gommaa Konkolatootaa) Caalbasii Ifaadhaan Dorgomsiisee Bituu Barbaada.

የደቡብ ወሎ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ/ ደሴ ማረሚያ ቤት/ በስሩ ለሚገኙ የሕግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል እና የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 19, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ወሎ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ/ ደሴ ማረሚያ ቤት/ በስሩ ለሚገኙ የሕግ

National Tobacco Enterprises (Ethiopia) SC is Seeking Qualified and Legally Registered Service Provider(s) to Participate in the Open Bid for Non-Tobacco Material (NTM) Provision Management, Including Handling of Provisioned Materials Recyclable Solid Materials and Chemical Disposal Materials as Applicable

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በዳውሮ ዞን ታርጫ ማረሚያ ተቋም የተቋሙ ሠራተኞች ማመላለሻ አገልግሎት የሚውል ባለ 29 ወንበር የህዝብ ማመላለሻ ቅጥቅጥ መኪና ከሕጋዊ ነጋዴም ሆነ ከግለሰብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

The Development Bank of Ethiopia is Selling Two Properties Acquired from Defaulters.

The Reporter (Sep 19, 2026) BID ANNOUNCEMENT The Development Bank of Ethiopia intends to sell the following properties that it