Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኤፍ ደብሊው አች ደብሊው አስመጭ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና በፍባለዕዳ እነ ወ/ሮ ራቢያ ሰይድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat(Feb 14, 2026) የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ እነ እስቲቭ ዮሐንስ (2 ሰዎች) እና በአፈ/ም ተከሳሽ ወ/ሮ ቤቴልሄም አባቡ መካከል ላለው የአፈጻጸም ክርክር ክስ ጉዳይ በሟች አቶ አባቡ ውብሸት

የመኖሪያ ቤት የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሲዳማ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል.

ሲዳማ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና ንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለኤል ኤላ ጋርመንትና ጨርቃ ጨርቅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው የልብስ ስፌት ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ከፍያውን በካፒታል እቃ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ጨርቃ ጨርቅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው የልብስ ስፌት ማሽነሪዎች በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አፈ/ከሣሽ ገብያው ተሻለ እና በአፈ/ተከሣሽ ኢሣ ወርቄ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በባሕር ዳር ከተማ ዳግማዊ

በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ ባሕር ዳር ከተማ የሚገኘው አዲስ ዓለም ሆስፒታል ለተኝቶ ታካሚዎች የምግብ አቅርቦት አገልግሎት የሚውል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ ባሕር ዳር ከተማ የሚገኘው አዲስ ዓለም ሆስፒታል ለተኝቶ ታካሚዎች የምግብ አቅርቦት አገልግሎት የሚውል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕላንና ልማት ቢሮ ለራሱ ለፕላንና ልማት ቢሮ እንዲሁም በፑል አገልግሎት ለሚሰጣቸው ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባለስልጣን እና አሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ባለስልጣን ለ2017 በጀት ዓመት የተሸከርካሪ የመድህን ሽፋን ዋስትና፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች ጥገና እና በአውት ሶርስ የቢሮ የጽዳት አገልግሎቶች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ባለአደራ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር LAMC/BD/01-11/2017 በገንዘብ ሚኒስቴር ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ዳይሬክቶሬት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የውሃ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ ላፕቶፕ ኮምፒውተር ፣ ኤል ሲ ዲ ፕሮጀክተር ፣ ፕሪንተሮች እና ፎቶ ኮፒ ማሽን በኮ-ዋሽ ፕሮግራም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የውሃ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በኮ–ዋሽ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን ፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት ለሚወስዳቸው የግንባታ ስራዎች የ(Supply & Fix) እና የሰው ሀይል ብቻ (Labor Cost) በማቅረብ ስራዎችን ሊሰሩ የሚችሉ ተቋራጮችን/ማህበራት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር የኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ 01/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን ፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት ለሚወስዳቸው የግንባታ ስራዎች

በኢፌዴሪ መከላከያ ሚ/ር የጦር ሃይሎች ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ለታካሚዎች ምግብ ግብዓቶች አቅርቦት ግዥ እና የመኪና ኪራይ ለሰርቭስ አገልግሎት ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ጋር ውል ማሰር ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢፌዴሪ መከላከያ ሚ/ር የጦር ሃይሎች ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተመለከተውን ዕቃ/አገልግሎት  ሎት አንድ– ለታካሚዎች ምግብ ግብዓቶች

በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች ፣ የተለያዩ አላቂ የፅዳት እቃዎች ፣ የተለያዩ ቀለሞች ፣ የተሽከርካሪ ጎማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር_001/2017 በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለከተማው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ

ሆራይዘን አዲስ ጎማ ማኑፋክቸሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማ. መድሀኒት መግዛት ይፈልጋል

የአገር ውስጥ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2016 ድርጅታችን ሆራይዘን አዲስ ጎማ ኃ/የተ.የግ.ማ. መድሀኒት መግዛት ይፈልጋል፡፡ 1. በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ የሚፈልግ