Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታቁጥር ግ-12/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ Construction material፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ Plastic
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ Construction Material፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ Plastic Tile፣ ምግብ ነክ እና የእይታ መሣሪያዎችን (መነጽር) በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰነድ ቁጥር 121 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ቁሳቁሶቹም፦ 1. አሉሚኒየምና አሉሚኒየም ነክ ቁሳቁሶችና ቶቦላሬዎች
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያሃራጅ ቁጥር ሃ-10/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በኦክሽን ኢትዮጵያ ኦንላይን መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ፅ/ቤት በ18/06/2018 ዓ.ም እና 21/06/2018 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋጫ፣ ኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ምግብ ነክ፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ ብረቶች እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኦሞ ባንክ አ.ማ. ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ አ.ማ. ሀዋሳ ሲዳማ ዲሰትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ
Plan International Ethiopia is Seeking Competent and Reliable Suppliers, Service Providers, And professionals for the Supply of Different Materials and Advertisement Services to the Gambella Area Office
PLAN INTERNATIONAL ETHIOPIA Call for the Supply of Different Materials Advertisement RFQ No. PIE/GPA/ 03/2024 Plan International Ethiopia is an
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በሥሩ ላሉት ዲስትሪክቶች አከባቢያቸው ባሉ የመንገድ ሥራ ፕሮጀከቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ሲቪል ኢንጂነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም ዶዘር፣ ግሬደር፣ ኤክስካቫተር በአካፋ፣ ኤከስካቨተር በጃክ ሀመር፣ ሮለር እና ለማሸነሪ ጭነት አገልግሎት የሚውል ሎውቤድ ተሽከርካሪ የኪራይ አገልግሎት ግዥ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ደመባ 01/17 መ/ቤታችን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በሥሩ ላሉት ዲስትሪክቶች አከባቢያቸው ባሉ የመንገድ ሥራ ፕሮጀከቶች አገልግሎት የሚውሉ
በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ-8 ፋይናንስ ጽ/ቤት የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎችን እና ሌሎች እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግዥ ጨረታ መለያ ቁጥር: ጉ/ክ/ከ/ወ8/001/2017 በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ-8 ፋይናንስ ጽ/ቤት የደንብ ልብስ እና የጽዳት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት
CUSO INTERNATIONAL NOTIFY INVITATION TO RE-TENDER FOR SUPPLIES OF STUDENT SHOES
INVITATION TO RE-TENDER FOR SUPPLIES OF STUDENT SHOES 1. REQUEST FOR PROPOSALS (RFP) OVERVIEW RFP No: T-CI-ET-2024-018 RFP Title: SUPPLIES
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቤቶችና ሕንፃዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት ለቢሮ፣ ለሠራተኛ ክበብ እንዲሁም ለመጋዘን የሚሆኑ ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
ለቢሮ፣ ለሠራተኛ ክበብ እንዲሁም ለመጋዘን የሚሆኑ ቤቶች ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቤቶችና ሕንፃዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት የቤተክርስቲያኗ
ሕብረት ባንክ አ.ማ ያገለገሉ የተለያዩ ዓይነት የቢሮ መገልገያዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 004/2016 ሕብረት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁትን ያገለገሉ የተለያዩ ዓይነት የቢሮ መገልገያዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ኮምፒውተር
Development for Peace Organization (DPO) Would Like to Invite Competent and Reliable Contractors for the Construction of Emergency VIP Latrines in Somali Afder Zone in Chareti and West Imay Woredas.
Development for Peace Organization (DPO) Invitation to Bid for Construction of Emergency VIP Latrines in Somali Afder Zone in Chareti
Dashen Bank Invites All Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Construction Work of Internal Partition for the Arba Minch Dashen Bank Building
CALL FOR NATIONAL TENDER Open Tender NO. DBOT0062024/25 1. Dashen Bank invites all eligible and interested bidders for the procurement