Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 26, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሜ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር መኮ/ግ/569/ጨ-01 የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በአማራ ከልል በደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ
የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት የኤሌክትሮ መካኒክ አቅርቦትና ገጠማ፣ የኮርኔስ አቅርቦትና ስራ እና የስካይ ላይት አቅርቦትና ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 26, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ ለጽህፈት መሣሪያ ግዥ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢት/ያ ክልል በሀዲያ ዞን የጃጁራ ከተማ አስ/ር/ፋ/ጽ/ቤት የተለያዩ ጽህፈት መሣሪያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
በማዕከላዊ ኢት/ያ ክልል በሀዲያ ዞን የጃጁራ ከተማ አስ/ር/ፋ/ጽ/ቤት የተለያዩ ጽህፈት መሣሪያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Ethiopian Herald(Dec 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Re-Invitation for BidDifferent Size Office FurnitureBid No: NCB/HTWSSSE PR/GMOF/12/2017 Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise intends to
Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise Intends to Purchase Different Size Office Furniture
Addis Zemen(Dec 26, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለምርት ግብዓት የማይውል የአፈር ማዳበሪያ እና አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የተለያዩ ፀረ አረም እና የዋግ መድኃኒት
ሮቢ በርጋ የዝሕ ሥራ ዩኒዬን በመጋዘን ተከማችቶ የሚገኘውን ጊዜ ያለፈባቸው ለምርት ግብዓት የማይውል የተለያዩ የአፈር ማዳበሪያ፣ የተለያዩ ፀረ አረም እና የዋግ መድኃኒት ለሁለተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ እንዲሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የፍቅር ልጆች ማህበር ለተማሪዎች የምገባ ፕሮግራምና የምግብ እጥረት ላለባቸው ሴቶችና ህፃናት አገልግሎት የሚውል ፋፋ /famix MS 5%/ በግልጽ ጨረታ አወዳድረን ለመግዛት ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የፍቅር ልጆች ማህበር (Daughters of Charity/ ትግራይ ማስተባበሪያ ጽ/ት ቤት የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን – ልማትና
በኪሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ላይ የሚውል የውጭ ድንጋይ ከሰል ከጅቡቲ ወደብ ወደ ሙገር ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/86/2016 በኪሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ላይ የሚውል የውጭ ድንጋይ ከሰል ከጅቡቲ
ኤል-ሮኢ የታራሚ ቤተሰቦች እና ችግረኞች መርጃ ድርጅት የ2016/2017 በጀት ዓመት የሂሳብ ምርመራ የሚያከናውኑ የተፈቀደላቸው የሂሳብ ምርመራ የሂሳብ አዋቂዎችን አጫርቶ ማስመርመር ይፈልጋል
የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ ኤል–ሮኢ የታራሚ ቤተሰቦች እና ችግረኞች መርጃ ድርጅት የተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራ ተግባራትን የሚያከናውን ሲሆን ድርጅቱ የ2016/2017
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ እና የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ እና የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ መለያ ቁጥር NCB-001/2017
በምዕራብ ጎጃም ዞን የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ውስጥ የሚገኘውን ቁርጥራጭ ብረታብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ውስጥ የሚገኘውን ቁርጥራጭ ብረታብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምዕራብ ችሎት አልሙኒየም ቤት መሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ ዘርፉ ታደሰ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ አይቲኤንኤል አልሳሜክስ –ጄቢ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ
የገቢዎች ሚኒስቴር የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ፅ/ቤት የሆቴል አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ምስ/አ/አ/አ/ግ/ከ/ቅ/ፅ/ቤት EASI OPEN -01/2017 የገቢዎች ሚኒስቴር የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ፅ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልገሎት
በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የኦሮሚያ ገንዘብ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ልዩ ልዩ ህትመቶችን አወዳድሮ በጨረታ ለማሳተም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የኦሮሚያ ገንዘብ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ልዩ ልዩ ህትመቶችን አወዳድሮ በጨረታ ለማሳተም ይፈልጋል።