Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Yedebub Nigat (Apr 25, 2026) የሊዝ ቦታ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በኮንሶ ዞን ኮልሜ ወረዳ የአባያ ማዘጋጃ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት/ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገዉ አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ
በኮንሶ ዞን ኮልሜ ወረዳ የአባያ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት/ጽ/ቤት: የሊዝ ቦታ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የዛፍ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ጨ 05/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስር በቻግኔ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስር በቻግኔ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና የተለያዩ ዛፎች ብዛት 692 ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 25, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0014/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ
ዳሸን ባንክ የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Apr 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን ባህርዛፍ ግንድ ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ
የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን ባህርዛፍ ግንድ ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ስለሚጭን ለሚጭኑት ገልባጭ መኪኖች መተላለፊያ የሚያገለግል በጫካው ውስጥ ለውስጥ ጊዜያዊ መንገድ በኤክስካቫተር ማሽን የጠረጋ ስራ ማሰራት እንዲችል በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ማሽኑን ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት ለ150 ሰዓት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ለ100 ሰዓት አጠቃላይ ለ250 በመከራየት ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በሲዳማ ብ/ክ/መ/የሥ/ክ/ኢ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ወንዶ ፖሊ ቴክኒከ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት የስልጠና ዓይነቶች የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የማሰልጠኛ ጥሬ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ሀገራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በሁሉም ክ/ከተሞች ለሚያሰራው ነባሪ የጎርፍ መውረጃ ቦይ ጥገና እና ኮብልስቶን መንገድ ጥገና ሥራ አስር(10) ሎቶችን በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ያስፈለገ በመሆኑ በተዘጋጀው ዲዛይን ተጠቅሞ በዘርፉ ፈቃድ ካለው በጥቃቅንና አነስተኛ ደረጃ የተደራጁ ማህበራት መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን
በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽህፈት ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር
የመንግስት ሰራተኞች ማ/ዋ/ምስ/ሪ/ጽ/ቤት የመኪና ጥገና አወዳድሮ መኪናዎችን ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የመ/ሰ/ማ/ዋ/ምስ/ሪ/ጽ/ቤት የመኪና ጥገና አወዳድሮ መኪናዎችን ማሰራት
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ፉሪ አካባቢ በሚገኘዉ ባቡር ጣቢያ ሳይት እና ገላን እንዶዲ ሳይት አካባቢ ለሚያስገነባቸዉ ግንባታዎች ዶዘር እና ኢክስቫተር ተከራይቶ በዘርፍ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter(Nov 02, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ትራኮን ትሪዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ት/ት/ግዥ067/2018 ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ፉሪ አካባቢ በሚገኘዉ
Nib Insurance Company (S.Co.) Invites Sealed Bid from Eligible Bidders for the Supply of DNS Security Certificate and Professional Service
Reporter(Nov 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation to BidBid No. PPFMS 010/2025-2026 Nib Insurance Company (S.
The East Bale Zone Roads & Logistics Office and the East Bale Zone Finance Office Now Invite Eligible Bidders to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Labor, Materials, and Equipment for the Construction Works of Bridge Projects
Ethiopian Herald(Nov 02, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! NOTICE OF INVITATION TO BID[Procurement Reference Number: East Bale Zone FO/NCB/RFP/CP-04&CP-05/2018 1. The National
Ethiopian Insurance Corporation Invites All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Laptop Computer
Reporter(Nov 02, 2025) Ethiopian Herald(Nov 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION FOR BIDS (BID NO. ESO/PPMD/002/2025]
በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽህፈት ቤት በተለዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸው ግንባታዎች የግንባታ ቁጥጥር የኮንትራት አስተዳደር እና የዲዛይን ማሻሻያ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ አማካሪዎችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግንባታ አማካሪ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ