Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት ለኮሚሽኑ አገልግሎት የሚውሉ በሎት 1 ፡– ፎቶና ቪዲዮ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን ፎቶና ቪዲዮ ካሜራ ከነሙሉ አክሰሰሪው፣ ኮፒ ማሽን፣ ፕሪንተር፣ ሀርድ ዲስክ፣ የላፕቶፕ ቦርሳ፣ UTP- Cable 305 M፣ RJ 45 With Jacket እና D-Link 8 Port በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2026) የዱቤ ህክምና የአገልገሎት ግዥ ለመፈጸም በድጋሜ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግ.ሥ.ኮ/ብግጨ 9B 2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት በድጋሜ ለሁለተኛ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዱቤ የሕክምና አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች እና ተሸከርካሪ ጎማ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ECC‐JBO/02/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ንብረትነታቸው የቅ/ጽ/ቤቱ የሆኑ
በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ንብረትነታቸው የቅ/ጽ/ቤቱ የሆኑ ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ጎማዎች ባሉበት ሁኔታና በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2026) የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/BA-05/2018 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ፊንፊኔ ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት ስር ሱባ ሰበታ፤ በረክ፤ ጂባት
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት: የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ERCS Oromia Regional Office Invites Eligible Bidder Who Have Legal Licenses and Experience to Procure Printing Material
Ethiopian Herald(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation to Bid ERCS Oromia Regional Office invites eligible
Dynamic Micro Finance Institution (DMFI) Kindly Invites All Interested and Certified Auditors, Licensed by the Accounting and Auditing Board of Ethiopia (AABE), to Participate in the Bid to Conduct an Audit on its Books of Accounts and Financial Statements for the Fiscal Years that Will End June 30, 2026, 2027, and 2028
Addis Zemen(Nov 16, 2025) Invitation for Local Competitive Bid for Appointment of External Auditor Bid Ref-No. – DMFI/02/2025 1.
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የመርሐቤቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ የመንገድ ስራ የማሽን ኪራይ በግልፅ ጨረታ አጫርቶ መከራየት እና ከዚህ በፊት የመ/ወ/አስ/ፅ/ቤት G+5 ህንፃ ግንባታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በ27/02/2018 ዓ/ም በደረጃ 4Gc/Bc እና በላይ ባሉ ኮንትራክተሮች ለማስገንባት ማስታወቂያ አውጥቷል፤ ስለሆነም የደረጃ ማስተካከያ ማድረግ ስለተፈለገ በደረጃ 3Gc/2Bc እና ከዚያ በላይ ያሉ ኮንትራክተሮች በሚል የተስተካከለ መሆኑን እናሳውቃለን
Addis Zemen(Nov 16, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የመርሐቤቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ
The Oromia Roads and Logistics Bureau (ORLB) Wants to Hire Local Highway and Bridge Consulting Firms to Provide Design Review, Construction Supervision, and Contract Administration Services for Five Different Road Projects (two Asphalt and Three Gravel)
Ethiopian Herald(Nov 15, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። NOTICE OF INVITATION FOR BID Procurement Reference Number: –