Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (Jul 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የመኖሪያ ቤት እና የንግድ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 19, 2026) RE-Bid Advertisement for procurement consultancy service for Gender and Power Analysis for the Renewed Women’s Voice and Leadership (RWVL) Project in Ethiopia Bid Reference No: 340/2026 CARE
CARE Ethiopia is Seeking Eligible Consultancy Service Providers for Gender and Power Analysis for The Renewed Women’s Voice and Leadership (RWVL) Project in Ethiopia.
Reporter (Jul 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታቂያ ቁጥር 018/2018 ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች
ሲንቄ ባንክ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ ለአቶ ወርቁ ሙኃባዉ ኃይሌ ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን በአማራ ክልል ቡልጋ (ቱለፋ) ከተማ የሚገኘዉንና በአቶ አወቀ ዓለሙ ታዬ
ፀደይ ባንክ የቦታዉ ስፋት 8990 ካ.ሜ. የሆነ የኢንዱስትሪ ሼድ እና ቦታ ለድርጅት አገልግሎት የሚዉል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ንብረት በሚገኙበት ቦታና ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ የተመላከተውን
Walia Cork Factory P.L.C. Invites International Bids for the Design, Manufacture, Supply, Erection, and Commissioning of a Forming Press Crown Cork Machine and a Limning Machine in Kombolcha City, Ethiopia.
Ethiopian Herald(Jan 25, 2026) INVITATION TO INTERNATIONAL BIDDERS WALIA CORK FACTORY P.L.C. now invites sealed bids from eligible bidders for
ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት የጥበቃ አገልግሎት (Security Service) በጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል
Reporter(Jan 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት የጥበቃ አገልግሎት (Security Service) በጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል:: ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ
የአ/ቃ/ክ/ከተማ ዲዛይንና ንባታ ሥራዎች ፑል የመንግስት ግዥ ቡድን ለወጣቶችና ስፖርት ፅ/ቤት የሚያስፈልጉ የስፖርት ትጥቅና መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ቋሚ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች እና የደንብ ልብስ ግብዓቶች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Lessan(Jan 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 004/2018ዓ.ም የአ/ቃ/ክ/ከተማ ዲዛይንና ንባታ ሥራዎች ፑል የመንግስት ግዥ ቡድን ለወጣቶችና ስፖርት ፅ/ቤት የሚያስፈልጉ
Survivors Recovery and Rehabilitation Organization (SRARO) Invites Eligible Audit Firms to Submit Proposals for Auditing its Accounts for the Year 2025 (January 1 to December 31, 2025)
Ethiopian Herald(Jan 25, 2026) Call for External Audit Service Survivors Recovery and Rehabilitation Organization (SRARO) was reregistered on 10 September
የጀርመን ሥጋ ደዌና ቲቢ ዕርዳታ ማህበር እ.ኤ.አ. 2025 የበጀት ዘመን ሂሳብ በተመሰከረላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል
Reporter(Jan 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ የጀርመን ሥጋ ደዌና ቲቢ ዕርዳታ ማህበር እ.ኤ.አ. 2025 የበጀት ዘመን ሂሳብ
Oromia Transport Agency (OTA) Invites Sealed Bids for the Procurement of Transport Controller Reflective Sederia.
Ethiopian Herald(Jan 25, 2026) Invitation to Bid Oromia Regional State Transport Agency (OTA) Procurement Reference Number: OTA/NCB/G/01/2026 Oromia Transport Agency
የአ/ከ/ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የጽህፈት መሣሪያ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የቋሚ እቃ፣ የመኪና እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 25, 2026) ሁለተኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 002/2018 የአ/ከ/ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2018 በጀት