Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jun 15, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 19-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jun 15, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት
በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት ላይ፣ ሀሙሲት ፖሊስ ጣቢያ ላይ እንዲሁም ሀሙሲት መዘጋጃ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ያሉ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ አውቶብስ በግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም በቀን 19/02/2018 ዓ.ም አዲስ ዘመን ጋዜጣ 85ኛ ዕትም፣
ሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ አውቶብስ በግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም በቀን 19/02/2018 ዓ.ም. አዲስ ዘመን ጋዜጣ 85ኛ ዕትም፣ ቁጥር 049 በገፅ 39 ላይ በድጋሚ ታትሞ ጨረታ መውጣቱ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጅ በቴክኒካል ጉድለት እና በበጀት እጥረት ምክንያት የጨረታ ሰነዱ አለመከፈቱን እየገለጽን፣ ጨረታው የተሰረዘ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Addis Zemen (Jun 15, 2026) የጨረታ መለያ ቁጥር ዐዐ7/ 2018 ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ክ/መንግስት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ
በደ/ኢ/ክ/መንግስት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌደራል ማረሚያ ቤት ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል የ Aluminum Celling አቅርቦትና ገጠማ ግዥን አስመልከቶ ዝርዝራቸው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘ የስራ ዝርዝር (Specification) መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/58/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌደራል ማረሚያ ቤት ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል
Goba Referral Hospital , Madda Walabu University Would Like to Procure Education and Training Services
Government (Jun 05, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/e3c82710-56d6-474c-8c05-d870eae75902/open ”
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ጤና መምሪያ ጀነሬተር እና ሊፍት (elevator) ለመግዛት በ2018 በጀት ዓመት በታቀደው መሠረት በአድስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ አወዳድሮ በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች መካከል በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 05, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ጤና መምሪያ ጀነሬተር እና ሊፍት (elevator) ለመግዛት
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ: የፕላስቲክ ወንበር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Jun 05, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c153f983-ac48-414c-8ba4-31bb6b187184/open Invitation to
Ethiopian Insurance Corporation Invites All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Different Items.
Ethiopian Herald (Jun 05, 2026) INVITATION FOR BIDS (Bid No. FRMD/PD/RE/023/2026) Ethiopian Insurance Corporation invites all interested and eligible bidders
Oromia Public Procurement and Property Disposal Agency: Procurement of Vehicle (Motorcycle)
Government (Jun 05, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/5ba14076-0fd1-4e8d-87ae-70983c2236bb/open Invitation to
Madda Walabu University: Procurement of Furniture
Government (Jun 05, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/13c16689-6f96-4504-bc15-a004864fd15d/open Invitation to
Ethio Telecom Hereby Issues a Notification Regarding the Extension of the Bid Submission Date for the Procurement of Cleaning and Messenger Services, Under Bid RFQ No. 4284003-2.
ethiotelecom (Jun 05, 2026) To: All Participants; Reference: NEER/ROS/SS/6120/29/2018 Reference has been made to our/NCB FOR PROCUREMENT OF CLEANNING &
Ethiopian Technology Authority Would Like to Procure Tire
Government (Jun 05, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/c3f1b43d-2258-4b00-b0fe-0cfa5cd24f73/open ”