Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Oct 25, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEU/BGR/003/2019 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን የተቃጠሉ ትራንፎርመሮችን ባሉበት ሁኔታ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን የተቃጠሉ ትራንፎርመሮችን ባሉበት ሁኔታ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ቃሊቲ 2ኛ ደ/ት/ቤት የደንብ ልብሶች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የቢሮ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የጥገና፣ የቧንቧ እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የተለያዩ የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች፣ መድሀኒቶች እና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት  የተለያዩ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ጫማዎች የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ የሞባይል ግላሶችና ከቨሮች፣ የእጅ ሰዓቶች፣ ስፔርፓርቶች፣ የእይታ ዕቃዎች መነፅሮች፣ የመሬት ምንጣፍ፣ ኮስሞቲክ እና መዋቢያዎች፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የእስፖርት መሥሪያ መሣሪያዎች፣ ኳስ፣ የተለያዩ አርትፊሻል ጌጣጌጥ እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎች ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Dire Gazetta (Oct 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨ/መ/ቁ ግዥ/ን/አ/003/2019 የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የፋ/ ግ/ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ዳይሬክቶሬት በ2019 ዓ.ም መደበኛ የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ሎት1. የጽህፈት መሳሪያ

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ ከፊል አላቂ እቃ እና የጽዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

African Leadership Excellence Academy: Procurement of Uniform

Government (May 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/700a32b2-4a2f-4b2c-b472-136bd6063176/open

Health Campus , Debremarkos University: Procurement of Industrial or Plant Construction Works

Government (May 02, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/8f096d8a-8418-4838-9e37-3c220c5320fb/open  Invitation to

Oromia Water and Energy Bureau: Procurement of Water Supply and Sanitation Works

Government (May 02, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/1c470fb3-4c4f-4af1-918d-5286cc928845/open  Invitation to

Aksum University፡ Procurement of Laboratory Equipment

Government (May 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/313ab958-1f5d-4df8-80a8-34e4dedf1f61/open

Federal Supreme Court: Procurement of Spare Parts

Government (May 02, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/d923ff1a-b3d0-4b88-b9e0-25cd3581eb16/open  Invitation to

Oromia Water and Energy Bureau: Procurement of Electronics Equipment

Government (May 02, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/0c049f07-dbb7-44e0-bd52-a3db217d1cf5/open Invitation to