Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Oct 25, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEU/BGR/003/2019 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን የተቃጠሉ ትራንፎርመሮችን ባሉበት ሁኔታ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን የተቃጠሉ ትራንፎርመሮችን ባሉበት ሁኔታ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 25, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ቃ/ሁ / ደ/ ት /ቤት ግ/ጨ 001/2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ ከተማ ቃሊቲ 2ኛ ደ/ት/ቤት በ2019 በጀት
ቃሊቲ 2ኛ ደ/ት/ቤት የደንብ ልብሶች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የቢሮ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የጥገና፣ የቧንቧ እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የተለያዩ የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች፣ መድሀኒቶች እና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 25, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ በሐራጅ ጨረታ ቁጥር 03/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዘጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሐራጅ ጨረታ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ጫማዎች የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ የሞባይል ግላሶችና ከቨሮች፣ የእጅ ሰዓቶች፣ ስፔርፓርቶች፣ የእይታ ዕቃዎች መነፅሮች፣ የመሬት ምንጣፍ፣ ኮስሞቲክ እና መዋቢያዎች፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የእስፖርት መሥሪያ መሣሪያዎች፣ ኳስ፣ የተለያዩ አርትፊሻል ጌጣጌጥ እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎች ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Dire Gazetta (Oct 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨ/መ/ቁ ግዥ/ን/አ/003/2019 የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የፋ/ ግ/ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ዳይሬክቶሬት በ2019 ዓ.ም መደበኛ የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ሎት1. የጽህፈት መሳሪያ
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ ከፊል አላቂ እቃ እና የጽዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Water and Energy: Notification of Bid Submission Time Extension and Site Change Amendment.
Ethiopian Herald (May 01, 2026) NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) PROCUREMENT OF GOODS Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የደንብ ልብስ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና
National Bank of Ethiopia Invites Interested and Eligible Bidders for the Supply of Different Items
The Reporter (May 02, 2026) INVITATION FOR BID 1. National Bank of Ethiopia invites interested and eligible bidders for the
Médecins Sans Frontières – Belgium Ethiopia Mission Invites Eligible Suppliers to Submit Sealed Bids for the Supply of Hygiene Items.
2merkato.com (May 02, 2026) Médecins Sans Frontières (MSF) translates to doctors without border, is an international non-profit association. MSF provides
Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise Invites Bids for the Supply of 60,480 Liters of Sodium Hypochlorite (10% W/v).
Ethiopian Herald (May 01, 2026) RE-INVITATION FOR BID Bid No: NCB/HCWSSSE/HWM/07/2018 1. Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የግንባታ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 02, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/fd202686-8c7d-4293-acd6-d54493d58e97/open Invitation to
በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ሲዳማ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጀሪካን ፈሳሽና ደረቅ ሳሙናዎችን እንዲሁም ሌሎች የጽዳት መጠበቂያ ቁሳቁሶችን ሕጋዊ ተጫራቾችን ማጫረት ይፈልጋል
Yedebub Nigat (May 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ሲዳማ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ምግብ ነክ ያልሆኑ ዕቃዎችን
Aksum University: Procurement of Sanitary Items
Government (May 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a5a23418-4b96-4e30-b4f7-22c6cbe5a8bc/open
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 02, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት ወ/ሮ አስቴር ደርበው እና በፍ/ባለዕዳ ዳንኤል ገ/ህይወት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም