Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Oct 25, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEU/BGR/003/2019 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን የተቃጠሉ ትራንፎርመሮችን ባሉበት ሁኔታ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን የተቃጠሉ ትራንፎርመሮችን ባሉበት ሁኔታ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ቃሊቲ 2ኛ ደ/ት/ቤት የደንብ ልብሶች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የቢሮ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የጥገና፣ የቧንቧ እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የተለያዩ የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች፣ መድሀኒቶች እና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት  የተለያዩ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ጫማዎች የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ የሞባይል ግላሶችና ከቨሮች፣ የእጅ ሰዓቶች፣ ስፔርፓርቶች፣ የእይታ ዕቃዎች መነፅሮች፣ የመሬት ምንጣፍ፣ ኮስሞቲክ እና መዋቢያዎች፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የእስፖርት መሥሪያ መሣሪያዎች፣ ኳስ፣ የተለያዩ አርትፊሻል ጌጣጌጥ እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎች ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Dire Gazetta (Oct 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨ/መ/ቁ ግዥ/ን/አ/003/2019 የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የፋ/ ግ/ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ዳይሬክቶሬት በ2019 ዓ.ም መደበኛ የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ሎት1. የጽህፈት መሳሪያ

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ ከፊል አላቂ እቃ እና የጽዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የገቢዎች ሚኒስቴር ሀርድ ዲስክ 2TB ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bb37f07a-eada-4fe2-829d-8f8bb99b89eb/open Lot Information

Ethiopian Defense University College of Research and Development Institute , Ministry of Defense Procurement of Electronics Equipment

Government (May 02, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/cdf64b32-393e-4469-b25d-9160c89378e3/open   Invitation

CMHS , University of Gondar Procurement of Electronics Equipment

Government (May 02, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/da854740-5ab1-41fb-9559-544e9bcb8070/open   Invitation

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 02, 2026) ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለሙበት ፎዝያ መሀመድ እና በፍ/ባለዕዳ ፍሬህይወት አበባየሁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 02, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ስምረት ዓእምሮ እና በፍ/ባለዕዳ ቀንጢቻ ማይኒንግ ኃ /የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው

GIZ PSD-E Invites Legally Registered Private Companies in Ethiopia to Apply for the Transformative Company Support Programme in the Digital Economy.

The Reporter (May 02, 2026) Call for Transformative Companies in Digital Economy Partner with GIZ PSD-E to scale ICT, BPO,

በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር የቀጠሮ ማረፊያ ቤት ማዕከል ቂሊንጦ ለሥራ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር የቀጠሮ ማረፊያ ቤት ማዕከል ቂሊንጦ ለሥራ አገልግሎት የሚውል ልዩ

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 02, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OT/12/2018 ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ

The SERS Irrigation And LowLand Development Bureau Invites Eligible Bidders for the Construction of Zala Deep Well Solar Powered Pumped Small Scale Irrigation.

Ethiopian Herald (May 01, 2026) INVITATION TO BID SERS BUREAU OF IRRIGATION AND LOWLAND AREA DEVELOPMENT. INVITATION TO BID FOR