Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Oct 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የባኮ ሎደር(ባለ ጎማ እስካቫተር) እና ገልባጭ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 የአፋር ጨው ማምረቻ አክሲዮን ማህበር አፍዴራ ለሚገኘው የጨው ማምረቻ ሳይት
የአፋር ጨው ማምረቻ አክሲዮን ማህበር አፍዴራ ለሚገኘው የጨው ማምረቻ ሳይት አጠቃላይ ስፋታቸው በግምት 40,000.00 (አርባ ሺህ) ስኳር ሜትር በሆኑ ክርስታላይዜሽን ፖንዶች ውስጥ ተከማችቶ የሚገኘውን ግምቱ 250,000 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ) ኪዩቢክ ሜትር የጨው ምርት መቆፈር መከስከሰ፣ መሰብሰብ፣ ማጓጓዝ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ለ2019 በጀት ዓመት የምንጠቀምበት 10% ፈሳሽ ሶዲየም ሃይፖክሎራይት (sodium Hypochlorite) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት
የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን 10% ፈሳሽ ሶዲየም ሃይፖክሎራይት (sodium Hypochlorite) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል ፈጽሞ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ፤የግዥ መለያ ቁጥር 002/2019 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አሰተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው መ/ቤቶች በ2019
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አሰተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው መ/ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የሠራተኛ ዳቦ ቤት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 11/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሸያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶችን በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Avastin Inj 100mg/4ml
Government (Apr 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b58e76b9-ccfd-4114-be35-0fc9be4fd7b1/open Lot Information
Ministry of Agriculture፡ Procurement of Office Equipment
Government (Apr 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d50d4608-e95c-4daa-8183-3bcc1dbe3249/open Lot Information
Ethiopian Institute of Agricultural Research፡ Procurement of Car Battery
Government (Apr 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/18e58fb2-16b1-4328-bf2b-da00ec45bb90/open Lot Information
Bule Hora University: Procurement of Printing and Publishing Services
Government (Apr 29, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/eb12e862-426c-44ee-85ff-30c3cd5ce77b/open Invitation to
Ethiopian Communication Authority: Procurement of Training and Capacity Building (Consultancy Services)
Government (Apr 29, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/3a45b84b-41fd-48dd-b21d-b2220ed4cd12/open Invitation to
Kotebe University of Education: Procurement of Food and Beverages
Government (Apr 29, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/5dc2def3-bb19-493d-9e63-426aa9826add/open Invitation to
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር: የግንባታ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 29, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/86a33393-dfa8-4a7b-a4a0-29aa0cef52da/open Invitation to
ወሎ ዩኒቨርስቲ: የአይሲቲ፣ የፎቶ ኮፒና ፕሪንተር መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 29, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/f912c70e-eb67-4d0b-a53a-da8f771cfc6d/open Invitation to
Oromia Health Bureau: Procurement of Spare Parts
Government (Apr 29, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/d125dd09-33d7-46c5-a98f-ccb5d486c38f/open Invitation to