Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ለአቶ ሞላ ታከለ እና ለወ/ሮ አዲሴ ደመላሽ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን በእንጅባራ ከተማ

ፀደይ ባንክ አ/ማ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ፈጣም ቅርንጫፍ ለአቶ አንሙት የኔነህ እና ለወ/ሮ ገነት ጥሩነህ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን ቲሊሊ ከተማ በካርታ

ፀደይ ባንክ አ.ማ ፈጣም ቅርንጫፍ የቦታው ስፋት በካ/ሜ 250 ካ/ሜ የሆነ መኖሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0219/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተለዉን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (May 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር DBE/NCB/CGPSD/02/2026 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከዚህ በፊት መለያ ቁጥር DBE/NCB/CGPSD/01/2026 ዝግ ጨረታ አውጥቶ የነበረ ሲሆን ነገር ግን በድጋሚ ግልጽ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የጋርመንት ማሽኖች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ መስፍን ስጦታው እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ እታለም ፀጋ መካከል ስላለው

The Jima Rare Woreda Agriculture and Land Office Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Construction of Small Scale Irrigation Project.

Ethiopian Herald (May 17, 2026) Invitation to Bid Procurement ReferenceNumber: ET-Oromia Jima Rare Woreda-FSRP-517237-CW-RFB/25 The Jima Rare Woreda Agriculture and

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኤልሳቤጥ መጋቢ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አመለወርቅ መጋቢ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

አቡነ ዜና ማርቆስ የሕፃናትና አረጋውያን መርጃ ማኅበር የሂሳብ መዝገቡን በዓለም አቀፍ የመንግስታዊ ዘርፍ የሂሳብ አያያዝ መስፈርት (IPSAS) መሠረት ተመርምሮ እንዲቀርብ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 17, 2026) የውጭ ኦዲት አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አቡነ ዜና ማርቆስ የሕፃናትና አረጋውያን መርጃ ማኅበር የሂሳብ መዝገቡን

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ሥራና ክህሎት ቢሮ የአርባ ምንጭ ፖሊ ቴከኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት በ2018 ዓ/ም የሥልጠና ዘመን በተመደበለት የካፒታል በጀት እና SEED (ሲድ) ከተባለ ግብረ – ሠናይ ድርጅት በተመደበለት በጀት ለተለያዩ ዲፓርትመንቶች ለአጫጭር ጊዜ ሥልጠና አገልግሎት የሚውል ቋሚ የሥልጠና መሣሪያ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አብደላ ኑር እና በፍ/ባለዕዳ እነ ሻህሌ ዑስማን መካከል ስላለው የፍርድ

The Sidama National Regional State Agriculture and Natural Resource Development Bureau Invites Sealed Bids from Eligible Entities (bidders) Who Are General Contractor (GC) and Building Contractor (BC) Grade 5 and Above for the Execution and Completion of the Bensa Woreda Hache Kebele Warehouse

የደሴ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ መኖሪያ ቤት በሀራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 17, 2026) የሀራጅ ጨረታ ሽያጭ  ማስታወቂያ  የደሴ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ ታክስ ከፋዮች 1ኛ/ እነ መሀመድ ከማል

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን ጽ/ቤት የተለያዩ 6 (ስድስት) አይነት የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ሰሜ/አ/አ/ግ/ጨ/009/2018 የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን በሪጅኑ ስር ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች