Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Oct 10, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ግ–06/2019 ዓ.ም. ኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ኤሌክትሮኒክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣
ኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ) እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ሃዲ/004/2026 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ /አስያዥ/ ቤት/ቶች ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።
ዳሸን ባንክ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 10, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁጥር 2 የህግ ተገዥነት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁጥር 2 የህግ ተገዥነት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 10, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያቁጥር GGWW/0003/2019 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የደሳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አራት ክፍል (አንድ ብሎክ) ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
መከላከያ ኢንጅነሪንግ ኢንደስትሪ ግሩፕ /መኢኢግ/ ፕሪንተር፣ ኮፒ ማሽን፣ ዴስክቶፕ ኮምፒውተር፣ ላፕቶፕ ኮምፒውተር፣ ፋክስ ማሽን፣ መታውቂያ ፕሪንተር፣ ፔይሮል ፕሪንተር እና የቢሮ እቃዎች ጥገና አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 08, 2026) የግልፅ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ መኢኢግ/ግጨጥ/03/2018 1. የግዥ ፈፃሚው ስም፦ መከላከያ ኢንጅነሪንግ ኢንደስትሪ ግሩፕ/መኢኢግ/
Haramaya University፡ Procurement of Office Equipment
Government (May 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2bdbf5c7-1a84-4681-8a30-05816f54e408/open Lot Information
The Ethiopian Roads Administration (ERA) is Seeking Expressions of Interest for Consultancy Services for the Supervision of Road Projects.
Ethiopian Herald (May 08, 2026) FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA ETHIOPIAN ROADS ADMINISTRATION REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (National Competitive
The National ID Program, Through Digital ID for Inclusion and Services Project Now Invites Sealed Bids from the Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Block Storage
Ethiopian Herald (May 08, 2026) Specific Procurement Notice Request for Bids Goods Country: Ethiopia (Single Stage, One-Enelope Bidding Process) Name
The Ethiopian Roads Administration (ERA) is Seeking Expressions of Interest for Construction Supervision Consultancy Services.
Ethiopian Herald (May 08, 2026) FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA ETHIOPIAN ROADS ADMINISTRATION REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (National Competitive
የቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 08, 2026) አፈ ከሳሽ፣ ወ/ሮ ገነት ገ/ስላሴ ተላ አፈ/ተከሳሽ፣ አቶ ኣረጋዊ በርሀ ትኩእ በመሀከል ባለው የፍታሃብሄር አፈፃፀም
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የሆሳዕና ከተማ ማዘጋጀ ቤት በ2018 ዓ.ም. በማዘጋጃ ቤታዊ በጀት የሚከናወኑ የግንባታ ፕሮጀክቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የሆሳዕና ከተማ ማዘጋጀ ቤት በ2018/ዓ.ም በማዘጋጃ ቤታዊ በጀት
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 004/2018 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል እና ባይስክል/Bicycle/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሥነ–ምግባርና ፀረ–ሙስና ኮሚሽን የ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል