Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Oct 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ድ/ ዴ /ድ/ጮ/ሆ/03/19 በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ ለ 2 (ሁለት ዓመት) የሚውል የጥበቃ አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ

በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ ለ2 (ሁለት ዓመት) የሚውል የጥበቃ አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ህጋዊና ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 13, 2026) INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number RE-BID AB-014-2026/27 1. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the provision of

Awash Bank Invites Sealed Bids for Consultancy Services to Establish a Modern Television Production Studio Equipped with State-of-the-art Technology in Line with Current Industry Standards.

Addis Zemen (Oct 12, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን ጉ/መቆ/ ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ፤ልዩ ልዩ

አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ፣ ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች እና ጫማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Oct 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/691f5910-f48b-45b1-908f-5ce8f85b72fb/open Reference Number: WKU-NCB-G-0009-2019-BID-Open-Re-bid Procurement Information Procurement Type: Bidding Procurement Method:

Wolkite University:- Lot 018 ለወ/ዩ/ኮ//ስ/ሆስፒታል ለ2019ዓ.ም አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ሪኤጀንቶች ግዥ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ፣ የጨረታ ቁጥር ኢመአ ሶዶ ዲስትሪክት 02/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣የተወረሱ እና በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው

መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ ሰርገኛ ጤፍ እና ነጭ በቆሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 11, 2026) ለሁለተኛና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን

የአዊ ብሔ/አስ/ከፍ/ፍ/ቤት የድርጅት ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 11, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ካሳሁን ንጉሴ እና በአፈ/ተከሳሽ ሙሉቀን አንዳለዉ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ

የአብክመ ውሀና ኢነርጅ እና የማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ በመደበኛ እና በተለያዮ ፕሮግራም በጀት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ቢሮ መገልገያ እቃዎች /ፈርኒቸር/ እና የጽህፈት መሳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአማራ ክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ግንባታው ተቋርጦ የነበረውን የወልድያ ማረሚያ ቤት የምድረ ግቢ፣ የመንገድ፣ የውሃ እና የኤሌክትሪክ ስራዎች እንዲሁም ቀሪ የህንፃ የማጠናቀቂያ ስራዎች ግንባታ አስገንብቶ ለማጠናቀቅ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸውን ስራ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ በጋዜጣ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የመቄት ወረዳ ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (May 11, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በከሳሽ ወ/ሮ የሻረግ ሲሳይ እና በተከሳሽ አቶ ሙሉ ግዳፍ መካከል ስላለው የባልና ሚስት

የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ለመኖሪያ 14 (አስራ አራት) ቦታዎች፣ ለንግድ ድርጅት 67 (ስልሳ ሰባት)፣ የግብርና ምርት ማከማቻ መጋዘን 5 (አምስት) በመደበኛ ጨረታ እና ለልዩ ጨረታ የሚውል 1 (አንድ) ለሆቴል አገልግሎት የሚውል ቦታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

የአምበር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ከዚህ ቀደም በልዩ መመሪያ ለማደያ አገልግሎት ተላልፎ የነበረ መሬት ወደ ልማት ባለመግባቱ ከባለሀብቱ በመንጠቅ ወደ መሬት ባንክ ያስገባውን መሬትና በቦታው ላይ ያረፈውን ንብረት በሊዝ አዋጅ ቁጥር 721/2004 እና በአፈፃጸም መመሪያ ቁጥር 1/2005 መሰረት በጨረታ ማስተላለፍ ይፈልጋል