Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Oct 10, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ግ–06/2019 ዓ.ም. ኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ኤሌክትሮኒክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣
ኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ) እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ሃዲ/004/2026 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ /አስያዥ/ ቤት/ቶች ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።
ዳሸን ባንክ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 10, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁጥር 2 የህግ ተገዥነት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁጥር 2 የህግ ተገዥነት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 10, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያቁጥር GGWW/0003/2019 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የደሳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አራት ክፍል (አንድ ብሎክ) ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
St. Peter Specialized Hospital፡ Procurement of Cleaning Service
Government (May 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a6417b3c-d813-42df-bb2d-a08d3eefa9b7/open Lot Information
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ የታርጋ ቁጥር 4-24152 ሻንሲ ቁጥር JTFJK02P700028233 የጥገና አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/44fd9147-47e0-44dd-a9b6-d04ba06f622b/open Lot Information
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የጽህፈት መሳሪያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7f76f6fd-6729-45b5-8045-39bad092e082/open Lot Information
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ የዩኒቨርሲቲያችንን ሎጎ እና ጽሁፍ የያዘ የማስታወሻ ደብተር ህትመት እና እስክርቢቶ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f6e8a396-16fe-4336-8d49-6f50643279f1/open Lot Information
Humanity & Inclusion (HI) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Vehicles
Reporter (May 10, 2026) CALL FOR TENDER – (CFT) Supply of Vehicles Reference No. Hl/ETH/LOG/CFT/005/2026 Date of publication of CFT
ወሎ ዩኒቨርሲቲ የተሽከርካሪ ዘይትና ቅባት ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6a15774b-f8b7-4271-842a-e237ab812ec6/open
በአማራ ብሔራዊ ክልልዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የሸ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት የግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የሥ/ሂደት በ2018 በጀት ዓመት ለሽ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ለከተማው ሆስፒታልና ጤና ጣቢያ አገልግሎት የሚውል የህክምና እቃ አቅርቦት ግዥ እንዲገዛለትና ባዘዘው ዝርዝር ደብዳቤ መሰረት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 10, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልልዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የሸ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት የግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የሥ/ሂደት በ2018 በጀት ዓመት
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ የኖራ ምርት እና የግንባታ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 10, 2026) ኖራ ከነትራንስፖርት እና የግንባታ ዕቃዎች ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 389/18 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት
Awash Wine S.C. Bid Announcement: Phased Borehole Investigation, Rehabilitation, and New Well Development Works
Reporter (May 10, 2026) Bid Announcement Awash Wine S.C. invites eligible and qualified contractors to participate in a tender for