Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 09, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ተሽከርካሪዎች የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 08, 2026) በድጋሚ የወጣ የቤት ሽያጭ  ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ወላይታ ልማት ማህበር የቤት ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር ወልማ/002/2026 ወላይታ ልማት ማህበር ማህበሩን ለማጠናከር በመካሄድ ላይ

ወላይታ ልማት ማህበር ለንግድና መኖሪያ አገልግሎቶች ሊውሉ የሚችሉ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በድጋሚ በግልጽ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 08, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/13/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የደንብ ልብስ አይነቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የደንብ ልብስ አይነቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jun 08, 2026) በድጋሜ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ የተለያዩ በሎት የተገለጹ ግባቶችን መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ሎት 1. የባቄላ ክክ፣

የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ ግብአቶችን መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኮስሞቲክስ የሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሸያጭማስታወቂያ የፍ/ባለመብት የኦሮሚያ ግብርና ህ/ሥ/ማህበራት ፌዴሬሽን እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዙለይካ ማህሙድ መካከል

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በአዳማ ቅርንጫፍ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለስካይላይት ሆቴል አገልግሎት የሚውል የሱፍ የምግብ ዘይት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር:- SSNT-T620 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለስካይላይት ሆቴል አገልግሎት የሚውል የሱፍ የምግብ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ዞን የጋዝጊቢላ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የመማሪያ ክፍል ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 02, 2026) ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ዞን የጋዝጊቢላ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት

በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የቀበና ጤና ጣቢያ የፋይናንስና ግዥ አስተዳደር የህትመት ስራዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያዎች /የመመገቢያ እቃዎች/ የቤት ውስጥ የህፃናት መጫወቻዎች እና የቢሮ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

እድገት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ለሚሰራቸው ስራዎች 1ኛ. ሎደር ማሸን፣ ሻወር ትራክ፣ ሞባይል ክሬን፣ ቢትመን ግሬድ 60/70፣ የተሽከርካሪና ማሽነሪ መለዋወጫና ጎማ፣ የህንጻ መሳሪያ፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ የተፈጨ ጠጠር በሜ/ኩብ፣ የግንባታ ድንጋይ በሜትር ኩብ እና አሸዋ በሜትር ኩብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአ/አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ዕቃዎችን በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር AAPC NCB 0012/2018 ዓ/ም የአ/አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ

Addis Ababa University Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for Consultancy Services for Proposals to Provide a Plan, Design, and Construction Services on a Greenhouse as Part of the Endeavor to Establish Core Labs at the College of Natural and Computational Sciences.

Prime Minister Office: ሎት 605 ኘሪንተር፣ የኘሪንተር ቀለም እና ሪሞት ግዥ

Government (Jun 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a4c3c99b-ff98-433d-b3f3-db70ec310608/open Lot Information