Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 023 /2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው
አሐዱ ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 21, 2026), Addis Zemen (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ አማራ ባንክ/40/2018 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት
አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የጋራዥ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር ኦ.መ.ሎ. ቢ 33/2018 የኦሮሚያ መንገዶችና ሎጂስቲክስ ቢሮ (ኦ.መ.ሎ ቢ) ከዚህ በታች የተገለጹትን የቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችን ለአንድ ዓመት በኮንትራት ፍሬም ዎርክ
የኦሮሚያ መንገዶችና ሎጂስቲክስ ቢሮ የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎችን የጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውሉ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ሙሉ አቅም ያለው ጋራዥ አወዳድሮ በኮንትራት ውል መግባት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች ለሚያከናውናቸው የጤና ስራዎች የሚውሉ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች ለሚያከናውናቸው የጤና ስራዎች የሚውሉ የህክምና መገልገያ
Aksum University Procurement of Food and Beverages
Government (Jun 18, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5ba67dfa-e2cf-4197-afbf-36dc1dc18de9/open Invitation to
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 18, 2026) የተተዉ ዕቃዎች ግልጽ ጨረታ ግ_37/2018 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በተሻሻለው
የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን ለመግዛት ያወጣውን ጨረታ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
Addis Zemen (Jun 18, 2026) የጨረታ መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ
የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሃብት ልማት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የሠራተኞች የካፍቴሪያ አገልግሎት ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 003/2018 የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሃብት ልማት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪከት ለወ/ሮ እመቤት ስዩም ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ 2018 በጀት ዓመት የፅዳት ዕቃ እና የሴቶች የግል ንፅህና መጠበቂያ፣ ፍራሽ፣ አንሶላ፣ ትራስ እና ትራስ ጨርቅ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 18, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ 2018 በጀት ዓመት ለክልሉ
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ለአንድ ዓመት የሚቆይ የቀላል ተሽከርካሪ ኢንጀክሽን ፓምፕ፣ ኢንጀክተር ኖዝል፣ ሲሊንደር ሄድ እና ሲሊንደር ብሎክ የጥገና አገልግሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የብሐራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ
በሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 39/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ በሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን