Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 23, 2026) በድጋሚ የወጣ  ሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/031/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ

ዳሸን ባንክ አ.ማ የቦታ ስፋት 26.47 ካ.ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) ጂፒኤስ ከነገጠማው ግዥ ለመፈፀም በድጋሚ ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/በግጨ/19B/2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2019 በጀት ዓመት ለከባድ እና ለቀላል ተሽከርካሪዎች እንዲሁም

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2019 በጀት ዓመት ለከባድ እና ለቀላል ተሽከርካሪዎች እንዲሁም ለሰርቪስ መኪናዎች አገልግሎት የሚውል ጂፒኤስ (GPS) ከነገጠማ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ዝርዝር መስፈርት (Specification) መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Government (Aug 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b66104cd-6187-4c93-a05e-3fb25c36b10e/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0935-2018-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition of

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የወለል ምንጣፍ ባለ ፀጉራሙ /ፈር/ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) በድጋሚ የወጣ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር W/ra M/GJ/4/2018 የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2010 በጀት ዓመት በዞን ደረጃ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎችን ለጥገና በታች የቀረቡትን

የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Aug 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የእውቅና ፈቃድ አግኝቶ በንፋስ ስልክ ላፍቶ

አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት መገልገያ የሚሆኑ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዝት ይፈልጋል

Reporter (Aug 19, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨቁ/03/26/27 ኩባንያችን ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት መገልገያ የሚሆኑ ከዚህ በታች የተገለፁትን እቃዎች በግልፅ

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር Road Sweeper Tracker Spare Part and Accessories ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል

Reporter (Aug 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/02/19 ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር Road sweeper Tracker Spare part and Accessories ማቅረብ

The Siltie Zone Finance Department is Inviting Sealed Bids for the Construction of the Menahariya Small Town Phase 2 Water Supply Project.

Ethiopian Herald (Aug 19, 2026) Invitation for Bids (IFB) IFB Title-Small Works Contract-Civil Works, National Competitive Bidding (NCB) 1. Silte

SNV Netherlands Development Organisation is Inviting Eligible and Competitive Bidders for the Purchase of an Irrigation and Fertigation System for a 2500m2 Commercial Greenhouse.

Reporter (Aug 19, 2026) ADVERTISEMENT INVITATION FOR BIDS FOR PROCUREMENT OF IRRIGATION AND FERTIGATION AND FERTIGATION SYSTEM(2500m2 commercial greenhouse) Ref.

The Ministry of Water and Energy Workers Cooperative Invites Eligible Bidders for the Lease, Management, and Operation of Various Sized Rooms on the Ground and First Floors of a Newly Constructed G+1 Commercial Building Located Within the Ministry of Water and Energy Compound.

የቢራ ሠራተኞች አጠቃላይ ንግድ ሥራ አክሲዮን ማህበር በአማራ ክልል ኮምቦልቻ ከተማ ቦርከና ክፍለ ከተማ ውስጥ የሚገኝ 12,122.06 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው መዋለ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ለንግድ ሥራ አገልግሎት እንዲውል በጨረታ አውጥቷል

የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ የጥገና ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 002/2019 ዓ.ም የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም ፋ/ግ/ን/የስራ ሂደት

የቤቶች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብት ግርማዬ በላይ እና በፍርድ ባለእዳ እነ ወ/ሮ አስናቀች መንገሻ መካከል