በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በየም ዞን የየም ተባበር ገበሬዎች ህብረት ሥራ ኃላፊነቱ የተወሰነ ዩኒየን ከጂቡቲ ወደብ እየቀረበ በሳጃ ማዕከላዊ መጋዘን የሚከማቸውን የአፈር ማዳበሪያ ወደ ወረዳዎች በሚገኙ 19 ሽያጭ ጣቢያ መጋዘኖች ለማጓጓዝ ደረቅ ጭነት አገግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል