ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት በክልሉ ከሚገኙ መስኖ ፕሮጀክቶች ውስጥ ሁለት አነስተኛ መስኖ ፕሮጀክቶችን የጥናትና ዲዛይን ሥራ ለማሠራት በዘርፉ ልምድ ያላቸውን አማካሪ /ፍሪላንሰር/ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በማውጣት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል 22 Comments