DireTenders ጨረታ

ጨረታ

  • Home
  • Search Tenders
  • My Alerts
  • Subscription Price
  • Account
  • Register
  • Login
  • Delete My Account
  • Home
  • Search Tenders
  • My Alerts
  • Subscription Price
  • Account
  • Register
  • Login
  • Delete My Account

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የምሁርና አክሊል ወረዳ ውሃ ማእድንና ኢነርጂ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በውርአንፉና ቀበሌ የውሃ አቅርቦት ለማድረግ በዘናበነር ቀበሌ ካለው ነባር የጥልቅ ጉድጓድ ማስፋፊያ 50 ሜትር ኪዩብ የውሃ ማጠራቀሚያ ታንከር ግንባታ፤ አንከር ብሎክ እና የፕሬዠር መስመር ዝርጋታ ከነባሩ የውርአንፉና መስመር የሚያገናኝ ስራ እንዲሁም በመቆርቆር ቀበሌ የውሃ አቅርቦት ለማድረግ ካለው ነባር የጥልቅ ጉድጓድ ማስፋፊያ ቦኖ፤ እስታንድ ባይ ግንባታ እና የመስመር ዝርጋታ ስራ ለማሰራት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

15 Comments
  • 925
  • 926
  • 927
  • 928
  • 929
DireTenders.com 2025