ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሰረት ብድሩን ጠብቀው ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ንብረቶች (መኖሪያ ቤቶች) እና ፋብሪካ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል21 Comments