በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን ሊሙ ገነት ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት በከተማው ውስጥ ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የጽህፈት መሣሪያ፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ የመኪና እና የሞተር ጎማዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ ሞተር ሣይክሎች፣ የመንገድ ስራ ለመግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል 15 Comments