በምስራቅ አራጌ ዞን በሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት መፀዳጃ ቤት እና የሴት ተማሪዎች ንፅህና መጠበቂያ /MHM/ ክፍል ግንባታ በግንባታ ዘርፍ ፈቃድ ባላቸው GC/BC ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ በሆኑ አካላቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል