በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው ት/ት/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት የG+2 ቢሮ ግንባታ ቀሪ ሥራዎችን አጥር የጥበቃ ቤት እና ሴፕቲክ ታንክ ግንባታ ለማሠራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል