በድቡብ ኢትዮጵያ ከልል ጋሞ ዞን ቁጫ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽ/መሣሪያ ዓይነቶች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ ሞተር ሳይክል ግዥ፣ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች ፈርኒቸር ግዥ፣ የግንባታ ዕቃዎች ግዥ፣ የኤልክትሮኒክስ ዓይነቶች እና የተለያዩ የመኪናዎች ጥገና በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments